https://amh.sputniknews.africa/20260905/5140328.html
የኢትዮጵያና ናይጄሪያ ወጣቶች ዲፕሎማሲ፦ በችግኝ ተከላ መርሃ-ግብር የታገዘ ፓን-አፍሪካኒዝም
የኢትዮጵያና ናይጄሪያ ወጣቶች ዲፕሎማሲ፦ በችግኝ ተከላ መርሃ-ግብር የታገዘ ፓን-አፍሪካኒዝም
Sputnik አፍሪካ
የኢትዮጵያና ናይጄሪያ ወጣቶች ዲፕሎማሲ፦ በችግኝ ተከላ መርሃ-ግብር የታገዘ ፓን-አፍሪካኒዝም የኢትዮጵያና የናይጄሪያ ገዢ ፓርቲዎች የወጣቶች ክንፍ በዋና ከተማዋ አቡጃ “አፍሪካዊ ወንድማማችነትን መትከል” በተሰኘ መርሃ-ግብር የኢትዮጵያ ሀገር በቀል... 05.09.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-09-05T16:25+0300
2026-09-05T16:25+0300
2026-09-05T16:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/09/05/5139834_0:373:949:907_1920x0_80_0_0_5c48bdb1bd244966af66f45dea700831.jpg
የኢትዮጵያና ናይጄሪያ ወጣቶች ዲፕሎማሲ፦ በችግኝ ተከላ መርሃ-ግብር የታገዘ ፓን-አፍሪካኒዝም የኢትዮጵያና የናይጄሪያ ገዢ ፓርቲዎች የወጣቶች ክንፍ በዋና ከተማዋ አቡጃ “አፍሪካዊ ወንድማማችነትን መትከል” በተሰኘ መርሃ-ግብር የኢትዮጵያ ሀገር በቀል ችግኞች በጋራ የተከሉ ሲሆን፣ ይህም የሁለቱ ሀገራት አጋርነትና የወደፊት ተስፋ ምልክት ተደርጎ ተወስዷል። ከ350 ሚሊዮን በላይ የጋራ ሕዝብ ያላቸው ኢትዮጵያና ናይጄሪያ የፓን-አፍሪካኒዝም እንቅስቃሴን እና የአፍሪካን አንድነት ለመምራት ስትራቴጂካዊ አቅም እንዳላቸው ተወስቷል።የአፍሪካ አንድነት በጉባኤዎችና በንግግር ብቻ የሚገለጽ ምኞት ሆኖ እንዳይቀር፤ የወጣቶች የሁለትዮሽ ግንኙነት አስፈላጊ መሆኑ ተመላክቷል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/09/05/5139834_0:284:949:996_1920x0_80_0_0_0c352af10f2883b07448350dbbbb2ac9.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የኢትዮጵያና ናይጄሪያ ወጣቶች ዲፕሎማሲ፦ በችግኝ ተከላ መርሃ-ግብር የታገዘ ፓን-አፍሪካኒዝም
16:25 05.09.2026 (የተሻሻለ: 16:34 05.09.2026) የኢትዮጵያና ናይጄሪያ ወጣቶች ዲፕሎማሲ፦ በችግኝ ተከላ መርሃ-ግብር የታገዘ ፓን-አፍሪካኒዝም
የኢትዮጵያና የናይጄሪያ ገዢ ፓርቲዎች የወጣቶች ክንፍ በዋና ከተማዋ አቡጃ “አፍሪካዊ ወንድማማችነትን መትከል” በተሰኘ መርሃ-ግብር የኢትዮጵያ ሀገር በቀል ችግኞች በጋራ የተከሉ ሲሆን፣ ይህም የሁለቱ ሀገራት አጋርነትና የወደፊት ተስፋ ምልክት ተደርጎ ተወስዷል።
ከ350 ሚሊዮን በላይ የጋራ ሕዝብ ያላቸው ኢትዮጵያና ናይጄሪያ የፓን-አፍሪካኒዝም እንቅስቃሴን እና የአፍሪካን አንድነት ለመምራት ስትራቴጂካዊ አቅም እንዳላቸው ተወስቷል።
የአፍሪካ አንድነት በጉባኤዎችና በንግግር ብቻ የሚገለጽ ምኞት ሆኖ እንዳይቀር፤ የወጣቶች የሁለትዮሽ ግንኙነት አስፈላጊ መሆኑ ተመላክቷል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

