የሩሲያ ፕሬዝዳንት ልዩ መልዕክተኛ ለዩክሬን የሰላም ውይይት ሞስኮ ለገቡት የአሜሪካ ተደራዳሪዎች አቀባበል አደረጉ

© telegram sputnik_ethiopiaየሩሲያ ፕሬዝዳንት ልዩ መልዕክተኛ ለዩክሬን የሰላም ውይይት ሞስኮ ለገቡት የአሜሪካ ተደራዳሪዎች አቀባበል አደረጉ
የሩሲያ ፕሬዝዳንት ልዩ መልዕክተኛ ለዩክሬን የሰላም ውይይት ሞስኮ ለገቡት የአሜሪካ ተደራዳሪዎች አቀባበል አደረጉ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 05.09.2026
ሰብስክራይብ

የሩሲያ ፕሬዝዳንት ልዩ መልዕክተኛ ለዩክሬን የሰላም ውይይት ሞስኮ ለገቡት የአሜሪካ ተደራዳሪዎች አቀባበል አደረጉ

ልዩ የፕሬዝዳንት መልዕክተኛ ኪሪል ዲሚትሪቭ፣ ጎብኚዎቹ የአሜሪካ ልዑካንን ከሚያሳዩ ፎቶዎች ጋር አያይዘው ባጋሩት መልእክት "ሰላም አድራጊዎች፣ እንኳን ወደ ሞስኮ በሰላም መጣችሁ" ሲሉ ፅፈዋል።

የአሜሪካ ተደራዳሪዎች ስቲቭ ዊትኮፍ እና ጃሬድ ኩሽነር በዛሬው ዕለት በዩክሬን የሰላም እልባት ዙሪያ ውይይት ለማድረግ መርሃግብር ተይዞላቸዋል።

በዩክሬን ያለውን ግጭት ለማቆም የሚረዱ የሰላም ሐሳቦች በጉብኝቱ ወቅት በእነዚሁ የአሜሪካ ተወካዮች አማካኝነት እንደሚቀርቡ ዶናልድ ትራምፕ ቀደም ሲል ተናግረዋል፡፡

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0