ፑቲን በኪዬቭ ላይ የሚደረጉ ጥቃቶች ለሦስት ቀናት እንዲቆሙ አዘዙ - ክሬምሊን

© telegram sputnik_ethiopiaፑቲን በኪዬቭ ላይ የሚደረጉ ጥቃቶች ለሦስት ቀናት እንዲቆሙ አዘዙ - ክሬምሊን
ፑቲን በኪዬቭ ላይ የሚደረጉ ጥቃቶች ለሦስት ቀናት እንዲቆሙ አዘዙ - ክሬምሊን - Sputnik አፍሪካ, 1920, 05.09.2026
ሰብስክራይብ

ፑቲን በኪዬቭ ላይ የሚደረጉ ጥቃቶች ለሦስት ቀናት እንዲቆሙ አዘዙ - ክሬምሊን

የጥቃቱ መታገድ እዚያ ከሚደረጉት እና የአሜሪካ ተደራዳሪዎች ከሚሳተፉባቸው ስብሰባዎች ዝግጅት እና አካሄድ ጋር የተያያዘ መሆኑን የክሬምሊን ቃል አቀባይ ዲሚትሪ ፔስኮቭ ለሩሲያ መገናኛ ብዙኃን ተናግረዋል።

ዋና ዋና ነጥቦች፦

▪ ትእዛዙ ዛሬ እኩለ ሌሊት ላይ ተግባራዊ ይሆናል፡፡

▪ ዛሬ ቅዳሜ ፑቲን ከአሜሪካ ተደራዳሪዎች ስቲቭ ዊትኮፍ እና ጃሬድ ኩሽነር ጋር ስብሰባ ያደርጋሉ፡፡

▪ ፑቲን ከዊትኮፍ እና ኩሽነር ጋር የሚያደርጉትን ስብሰባ ውጤት አስመልክቶ ክሬምሊን ለመገናኛ ብዙሃን መግለጫ ይሰጣል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0