https://amh.sputniknews.africa/20260905/5137134.html
አረንጓዴ ጎርፍ በብራሰልስ፦ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ከአንደኛ እስከ ሦስተኛ ተከታትለው በመግባት አሸነፉ
አረንጓዴ ጎርፍ በብራሰልስ፦ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ከአንደኛ እስከ ሦስተኛ ተከታትለው በመግባት አሸነፉ
Sputnik አፍሪካ
አረንጓዴ ጎርፍ በብራሰልስ፦ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ከአንደኛ እስከ ሦስተኛ ተከታትለው በመግባት አሸነፉ በቤልጂየም ብራሰልስ ከተማ በተካሄደው የ2026 ዳይመንድ ሊግ የ5,000 ሜትር የሴቶች ፍፃሜ ውድድር አትሌት ፍሬወይኒ ኃይሉ ርቀቱን 14:35.20... 05.09.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-09-05T12:55+0300
2026-09-05T12:55+0300
2026-09-05T13:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/09/05/5136981_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_af6bfed91f151c42dfd1461c211b3f3e.jpg
አረንጓዴ ጎርፍ በብራሰልስ፦ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ከአንደኛ እስከ ሦስተኛ ተከታትለው በመግባት አሸነፉ በቤልጂየም ብራሰልስ ከተማ በተካሄደው የ2026 ዳይመንድ ሊግ የ5,000 ሜትር የሴቶች ፍፃሜ ውድድር አትሌት ፍሬወይኒ ኃይሉ ርቀቱን 14:35.20 በሆነ ጊዜ በማጠናቀቅ ድል ተቀዳጅታለች። የውድድር መድረኩ ሙሉ በሙሉ በኢትዮጵያውያን አትሌቶች የበለይነት ተይዟል፡፡ ፍሬወይኒ ኃይሉ (14:35.20) ልቅና አምባው (14:36.31) ሰናይት ጌታቸው (14:37.09) ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
አረንጓዴ ጎርፍ በብራሰልስ፦ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ከአንደኛ እስከ ሦስተኛ ተከታትለው በመግባት አሸነፉ
Sputnik አፍሪካ
አረንጓዴ ጎርፍ በብራሰልስ፦ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ከአንደኛ እስከ ሦስተኛ ተከታትለው በመግባት አሸነፉ
2026-09-05T12:55+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/09/05/5136981_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_0736b1bb738ebe474660fb9e148af1f2.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
አረንጓዴ ጎርፍ በብራሰልስ፦ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ከአንደኛ እስከ ሦስተኛ ተከታትለው በመግባት አሸነፉ
12:55 05.09.2026 (የተሻሻለ: 13:04 05.09.2026) አረንጓዴ ጎርፍ በብራሰልስ፦ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ከአንደኛ እስከ ሦስተኛ ተከታትለው በመግባት አሸነፉ
በቤልጂየም ብራሰልስ ከተማ በተካሄደው የ2026 ዳይመንድ ሊግ የ5,000 ሜትር የሴቶች ፍፃሜ ውድድር አትሌት ፍሬወይኒ ኃይሉ ርቀቱን 14:35.20 በሆነ ጊዜ በማጠናቀቅ ድል ተቀዳጅታለች።
የውድድር መድረኩ ሙሉ በሙሉ በኢትዮጵያውያን አትሌቶች የበለይነት ተይዟል፡፡
ፍሬወይኒ ኃይሉ (14:35.20)
ልቅና አምባው (14:36.31)
ሰናይት ጌታቸው (14:37.09)
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X