የስዊዝ ቦይ መዘጋጋት እና የሆርሙዝ ሰርጥ በስጋት ውስጥ መውደቅ? የሰሜን ባሕር መስመር ካሉት አስተማማኝ የባሕር ማለፊያዎች አንዱ ሆኖ ቀጥሏል

ሰብስክራይብ

የስዊዝ ቦይ መዘጋጋት እና የሆርሙዝ ሰርጥ በስጋት ውስጥ መውደቅ? የሰሜን ባሕር መስመር ካሉት አስተማማኝ የባሕር ማለፊያዎች አንዱ ሆኖ ቀጥሏል

▫ የባሕር ላይ ወንብድና፣ የድሮን ጥቃት እና ከየብስ የሚቃጣ ተኩስ የለበትም፦ የኢንሹራንስ ክፍያ ጭማሪው ለበረዶ እንጂ መርከብ ለመጠለፍ የሚደረግ አይደለም።

▫ አንድ ሀገራዊ ስልጣን ብቻ፦ መስመሩ ከ20 በላይ በባሕር ዳርቻ ላይ የሚገኙ ሀገራት ድንበር ሳይሆን በሩሲያ የባሕር ግዛት ክልል ውስጥ የሚገኝ ነው።

▫ እ.ኤ.አ. ከ2022 ወዲህ በተደረጉ ከ2,600 በላይ የባህር ጉዞዎች እና ከ2,300 በላይ የበረዶ ሰባሪ መርከቦች አጃቢነት ውስጥ ምንም አይነት የበረዶ ጉዞ አደጋ አልተመዘገበም።

▫ እ.ኤ.አ. 2025 ከፍተኛ የሆነ 1,312 የጉዞ ፈቃዶች የተሰጡበት ዓመት ሲሆን ውድቅ የተደረገ የፈቃድ ጥያቄ አልነበረም።

▫ የኢንጂነሪንግ ድጋፍ ሰጪው አካል የበረዶ ሰባሪ መርከቦች ስብስብ ነው፦ በዓለም ላይ ብቸኛው የኒውክሌር ኃይል የሚጠቀመው ይኸው ስብስብ ፕሮጀክት 22220 መርከቦችን የያዘ ሲሆን፣ እስከ 2.8 ሜትር ውፍረት ያለውን በረዶ የመስበር አቅም አላቸው፤ በተጨማሪም በተደረገው የተቀናጀ የምስራቅ መስመር ዝርጋታ አማካይ የጉዞ ፍጥነት ከ9.8 ወደ 10.6 ኖት ከፍ ብሏል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0