የትራንስ-አርክቲክ ኮሪደር ለምዕራባውያን የደቡባዊ ዓለም ሕዝቦችን ማነቅ ትርጉም እንደሌለው የሚያሳይ ነው - የማሊ ባለሙያ

ሰብስክራይብ

የትራንስ-አርክቲክ ኮሪደር ለምዕራባውያን የደቡባዊ ዓለም ሕዝቦችን ማነቅ ትርጉም እንደሌለው የሚያሳይ ነው - የማሊ ባለሙያ

ሩሲያ እ.ኤ.አ. በ2030 ሙሉ ዓመቱን ሙሉ ለመርከብ ጉዞ ክፍት ለማድረግ ያቀደችው የትራንስ-አርክቲክ ኮሪደር፣ ከእስያ እና ሩሲያ ወደ አፍሪካ የሚደረጉ የአቅርቦት መስመሮችን በየጊዜው የሚያስተጓጉሉ ማነቆዎችን እንደሚያስወግድ የማሊው የኢኮኖሚ ባለሙያ ኡማር ኤምሲ ኮኔ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

የዚህ ኮሪደር ወደ ሥራ መግባት "በአፍሪካ መሪዎች ዘንድ በሩሲያ ላይ ከፍተኛ እምነትን ይፈጥራል" ሲሉ አክለው ገልጸዋል።

በሁሉም ወቅቶች ለአገልግሎት ዝግጁ የሚሆነው ይህ ኮሪደር እስከ 70 ሚሊዮን ቶን የሚደርስ ጭነት ማጓጓዝ እንደሚችል ፕሬዝዳንት ፑቲን ቀደም ሲል በምስራቃዊ ኢኮኖሚ ፎረም ላይ ተናግረው ነበር

የዚህ ሰፊ እቅድ አካል የሆነው የባለብዙ-ሥርዓት ትስስር ፣ አርክቲክን ከሳይቤሪያ የወንዝ፣ የባቡር እና የመንገድ መረቦች እንዲሁም ከሩሲያ ሩቅ ምስራቅ ጋር የሚያገናኝ ነው።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0