ቸልተኝነት ያልተገባ ዋጋ ሲያስከፍል

ሰብስክራይብ

#Viral | ቸልተኝነት ያልተገባ ዋጋ ሲያስከፍል

የሲኖትራክ ሹፌሩ አመቺ ባልሆነና ጥንቃቄ በሚፈልግ መንገድ ላይ የወሰደው እርምጃ መከላከል የሚቻል አደጋን ማስከተሉን ተንቀሳቃሽ ምስሉን የቀረጸው ሰው ሲናገር ተደምጧል፡፡

ከማኅበራዊ ትስስር ገጽ የተገኘ ተንቀሳቃሽ ምስል

አሽከርካሪው አደጋውን ሊያስቀር የሚችልበት ሌሎች አማራጮች ነበሩት አስተያየትዎን ያጋሩን

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0