"የኢትዮጵያ ታሪክ የምድር ጌጥ"፡- ጥንታዊ እና ታሪካዊ ቅርሶች ለውጣቱ ትውልድ ማስተዋወቅ

ሰብስክራይብ

"የኢትዮጵያ ታሪክ የምድር ጌጥ"፡- ጥንታዊ እና ታሪካዊ ቅርሶች ለውጣቱ ትውልድ ማስተዋወቅ

ሐመረ ብርሃን የመጻሕፍት እና ሕትመት ሥራ ድርጅት "የኢትዮጵያ ታሪክ የምድር ጌጥ" የተሰኘ የሕፃናት ዐውደ ርዕይ በአዲስ አበባ ጦር ኃይሎች አካባባቢ በሚገኘው በሆላንድ ፓርክ አዘጋጅቷል።

በዐውደ ርዕዩ፣ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ያላቸውን ጥንታዊ እና ታሪካዊ ቅርሶች፣ ቅዱሳት ሥዕላት ጨምሮ የቤተ ክርስቲያኗን ረጅም እና ጥልቅ ታሪክ የሚያንጸባርቁ ልዩ ልዩ ድርሳናትና ሰነዶች ቀርበዋል።

ኢትዮጰያ ያላትን ታሪከ ማውቅ በባእዳነ የተዝርፉትን ለማስምልስ መሠረት እንደሆነም ተሳታፊዎቹ ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል፡፡

ተጨማሪ መረጃዎችን ከስፑትኒክ አፍሪካ ቪዲዮ ይመልከቱ

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0