ኢትዮጵያ ወረርሽኞችን ቀድሞ ለመከላከል የምትተገብረው አዲሱ የጤና ሥርዓት
20:35 04.09.2026 (የተሻሻለ: 21:10 04.09.2026)
© telegram sputnik_ethiopia
ሰብስክራይብ
ኢትዮጵያ ወረርሽኞችን ቀድሞ ለመከላከል የምትተገብረው አዲሱ የጤና ሥርዓት
በመረጃ ላይ የተመሠረተ የጤና ፖሊሲን እና የእቅድ አፈጻጸምን ለማሻሻል የሚያስችል "የጤና እና የዴሞግራፊክ ክትትል ሥርዓት" ተግባራዊ ልታደርግ ነው፡፡
ሥርዓቱ የሚከተሉት ፋይዳዎች ይኖሩታል፦
🟠 በሽታዎችን ቀድሞ መከላከል፦ እንደ ወባ ያሉ ወረርሽኞችን በቴክኖሎጂ በፍጥነት በመለየት መከላከል ያስችላል።
🟠 መድኃኒቶችን ቀድሞ ማቅረብ፦ ለየአካባቢው የሚያስፈልጉ መድኃኒቶችንና የሕክምና ቁሳቁሶችን ቀድሞ ለማድረስ ይረዳል።
🟠 በመረጃ የተደገፉ ፖሊሲዎችን ማውጣት፦ የሞት መንስኤዎችን በመመዝገብ ትክክለኛ የጤና ፖሊሲዎችንና ውሳኔዎችን ለማሳለፍ ያመቻቻል።
🟠 የጤና ተቋማትን በፍትሃዊነት መገንባት፦ የሕዝብ ቁጥርና የጤና ችግር የበዛባቸውን ቦታዎች በመለየት አዳዲስ ግንባታዎችን ያመላክታል።
ተጨማሪ መረጃዎችን ለማግኘት የስፑትኒክ አፍሪካን ቪዲዮ ይመልከቱ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X