https://amh.sputniknews.africa/20260904/5132394.html
የኢትዮጵያ የአረንጓዴ ዐሻራ ወደ አፍሪካ፦ ኢትዮጵያ ወጣቶቿን ወደ 3 ሀገራት ልትልክ ነው
የኢትዮጵያ የአረንጓዴ ዐሻራ ወደ አፍሪካ፦ ኢትዮጵያ ወጣቶቿን ወደ 3 ሀገራት ልትልክ ነው
Sputnik አፍሪካ
🔸 የኢትዮጵያን ወደ አፍሪካ ኢትዮጵያ በደን ልማትና በችግኝ ተከላ ያበለፀገችውን ልምድ ለአፍሪካ ሀገራት ለማካፈል ያለመውን “ፕላንት አፍሪካ ፍራተርኒቲ ተነሳሸት” የሁለተኛ ዙር መርሃ-ግብር ይፋ አድርጋለች። 🔸 ተሳታፊዎች 🔹24 ኢትዮጵያውያን ወጣቶች... 04.09.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-09-04T18:49+0300
2026-09-04T18:49+0300
2026-09-04T18:49+0300
ዜና
ኢትዮጵያ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/09/04/5132238_77:0:1814:977_1920x0_80_0_0_f46398c2a9241e5c870a0605c14b2309.jpg
🔸 የኢትዮጵያን ወደ አፍሪካ ኢትዮጵያ በደን ልማትና በችግኝ ተከላ ያበለፀገችውን ልምድ ለአፍሪካ ሀገራት ለማካፈል ያለመውን “ፕላንት አፍሪካ ፍራተርኒቲ ተነሳሸት” የሁለተኛ ዙር መርሃ-ግብር ይፋ አድርጋለች። 🔸 ተሳታፊዎች 🔹24 ኢትዮጵያውያን ወጣቶች በቡድን ተደራጅተዋል። 🔹እያንዳንዳቸው ባለ 8 አባላት ወጣቶች ወደ ጋና፣ ናይጄሪያ እና ዚምባብዌ ያቀናሉ።🔸 ያለው ተፅዕኖ እና ፋይዳ 🔹ከሀገራቱ ጋር ያለውን የህዝብ ለህዝብና የዲፕሎማሲ ግንኙነት በከፍተኛ ደረጃ ያጠናክራል። 🔹ልኢትዮጵያ ባለፉት 7 ዓመታት ከተከለቻቸው ከ48 ቢሊዮን በላይ ችግኞች የተገኘውን ልምድ ማጋራት።
ኢትዮጵያ
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/09/04/5132238_294:0:1597:977_1920x0_80_0_0_69d540788f49f9af3822b2c1ee640522.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜና, ኢትዮጵያ
የኢትዮጵያ የአረንጓዴ ዐሻራ ወደ አፍሪካ፦ ኢትዮጵያ ወጣቶቿን ወደ 3 ሀገራት ልትልክ ነው
🔸 የኢትዮጵያን ወደ አፍሪካ ኢትዮጵያ በደን ልማትና በችግኝ ተከላ ያበለፀገችውን ልምድ ለአፍሪካ ሀገራት ለማካፈል ያለመውን “ፕላንት አፍሪካ ፍራተርኒቲ ተነሳሸት” የሁለተኛ ዙር መርሃ-ግብር ይፋ አድርጋለች።
🔸 ተሳታፊዎች
🔹24 ኢትዮጵያውያን ወጣቶች በቡድን ተደራጅተዋል።
🔹እያንዳንዳቸው ባለ 8 አባላት ወጣቶች ወደ ጋና፣ ናይጄሪያ እና ዚምባብዌ ያቀናሉ።
🔸 ያለው ተፅዕኖ እና ፋይዳ
🔹ከሀገራቱ ጋር ያለውን የህዝብ ለህዝብና የዲፕሎማሲ ግንኙነት በከፍተኛ ደረጃ ያጠናክራል።
🔹ልኢትዮጵያ ባለፉት 7 ዓመታት ከተከለቻቸው ከ48 ቢሊዮን በላይ ችግኞች የተገኘውን ልምድ ማጋራት።