https://amh.sputniknews.africa/20260904/5131739.html
ኢኳቶሪያል ጊኒ ለመፈንቅለ መንግሥት ሙከራ የታቀደ የመሳሪያ ኮንቴይነር በቁጥጥር ስር አዋለች - መገናኛ ብዙሃን
ኢኳቶሪያል ጊኒ ለመፈንቅለ መንግሥት ሙከራ የታቀደ የመሳሪያ ኮንቴይነር በቁጥጥር ስር አዋለች - መገናኛ ብዙሃን
Sputnik አፍሪካ
ኢኳቶሪያል ጊኒ ለመፈንቅለ መንግሥት ሙከራ የታቀደ የመሳሪያ ኮንቴይነር በቁጥጥር ስር አዋለች - መገናኛ ብዙሃን ኮንቴይነሩ በቁጥጥር ስር የዋለው በሀገሪቱ ዋና ምድር በሚገኘው የባታ ወደብ ነው፡፡ የኢኳቶሪያል ጊኒ ባለሥልጣናት እርምጃውን የወሰዱት... 04.09.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-09-04T18:30+0300
2026-09-04T18:30+0300
2026-09-04T18:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/09/04/5131586_0:67:1280:787_1920x0_80_0_0_ba5c19a00bc5c2d08c16621ecac95618.jpg
ኢኳቶሪያል ጊኒ ለመፈንቅለ መንግሥት ሙከራ የታቀደ የመሳሪያ ኮንቴይነር በቁጥጥር ስር አዋለች - መገናኛ ብዙሃን ኮንቴይነሩ በቁጥጥር ስር የዋለው በሀገሪቱ ዋና ምድር በሚገኘው የባታ ወደብ ነው፡፡ የኢኳቶሪያል ጊኒ ባለሥልጣናት እርምጃውን የወሰዱት ጥርጣሬ ያሳደረውን ጭነት እና የተደረጉ ግንኙነቶችን በመከታተል መረጃ ከሰጧቸው የሩሲያ የደህንነት መስሪያ ቤቶች በተገኘ የቅድመ መረጃ መሰረት መሆኑን የሀገሪቱ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል።ጉዳዩን በተመለከተ ምርመራ ተጀምሯል።በሰው ሠራሽ አስተውሎት የተዘጋጀ ምስልበእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/09/04/5131586_72:0:1209:853_1920x0_80_0_0_0904852098f14fdb368237153501d26f.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ኢኳቶሪያል ጊኒ ለመፈንቅለ መንግሥት ሙከራ የታቀደ የመሳሪያ ኮንቴይነር በቁጥጥር ስር አዋለች - መገናኛ ብዙሃን
18:30 04.09.2026 (የተሻሻለ: 18:34 04.09.2026) ኢኳቶሪያል ጊኒ ለመፈንቅለ መንግሥት ሙከራ የታቀደ የመሳሪያ ኮንቴይነር በቁጥጥር ስር አዋለች - መገናኛ ብዙሃን
ኮንቴይነሩ በቁጥጥር ስር የዋለው በሀገሪቱ ዋና ምድር በሚገኘው የባታ ወደብ ነው፡፡
የኢኳቶሪያል ጊኒ ባለሥልጣናት እርምጃውን የወሰዱት ጥርጣሬ ያሳደረውን ጭነት እና የተደረጉ ግንኙነቶችን በመከታተል መረጃ ከሰጧቸው የሩሲያ የደህንነት መስሪያ ቤቶች በተገኘ የቅድመ መረጃ መሰረት መሆኑን የሀገሪቱ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል።
ጉዳዩን በተመለከተ ምርመራ ተጀምሯል።
በሰው ሠራሽ አስተውሎት የተዘጋጀ ምስል
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X