4.55 ቢሊዮን ዶላር ገቢ፦ የኢትዮጵያ ግብርና የወጪ ንግድ አዲስ ምዕራፍ
18:05 04.09.2026 (የተሻሻለ: 18:14 04.09.2026)

© telegram sputnik_ethiopia
ሰብስክራይብ
#sputnikinfographics | 4.55 ቢሊዮን ዶላር ገቢ፦ የኢትዮጵያ ግብርና የወጪ ንግድ አዲስ ምዕራፍ
የ2018 የበጀት ዓመት የወጪ ንግድ ገቢ ሀገሪቱ በበጀት ዓመቱ ከፍተኛ የተባለውን 1.85 ቢሊዮን ኩንታል የሰብል ምርት መሰበሰብ በመቻሏ የተመዘገበ መሆኑን የግብርና ሚኒስቴር አስታውቋል።
የቡና ገቢ የበላይነት፦ ከጠቅላላው የግብርና ወጪ ንግድ ገቢ ውስጥ ሁለት ሦስተኛው የሚሆነው ወይም 3.1 ቢሊዮን ዶላር የተገኘው ከቡና ወጪ ንግድ ነው።
ተጨማሪ አኃዞችን ለማግኘት ከስፑትኒክ አፍሪካ የመረጃ ግራፊክስ ይመልከቱ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X