https://amh.sputniknews.africa/20260904/5131151.html
በሆታና እልልታ የታጀቡት ማሽነሪዎችና የእርሻ ትራክተሮች
በሆታና እልልታ የታጀቡት ማሽነሪዎችና የእርሻ ትራክተሮች
Sputnik አፍሪካ
#Viral | በሆታና እልልታ የታጀቡት ማሽነሪዎችና የእርሻ ትራክተሮች በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን፣ በመሎ ኮዛ ወረዳ፣ ላሃ ከተማ ለማሽነሪዎች እና የእርሻ ትራክተሮች የተደረገው አቀባበል ትኩረት ስቧል፡፡ የከተማዋ ነዋሪዎች የመሠረተ ልማት... 04.09.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-09-04T17:15+0300
2026-09-04T17:15+0300
2026-09-04T17:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/09/04/5130998_0:438:720:843_1920x0_80_0_0_f82c7c7893d9059ecb600b67c91df719.jpg
#Viral | በሆታና እልልታ የታጀቡት ማሽነሪዎችና የእርሻ ትራክተሮች በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን፣ በመሎ ኮዛ ወረዳ፣ ላሃ ከተማ ለማሽነሪዎች እና የእርሻ ትራክተሮች የተደረገው አቀባበል ትኩረት ስቧል፡፡ የከተማዋ ነዋሪዎች የመሠረተ ልማት መሻታቸው፤ የግብርና አሰራራቸው እንደሚዘምን በማመን አደባባይ በመውጣት በእልልታ እና በሆታ የደስታ አቀባበል አድርገዋል፡፡ ከማኅበራዊ ትስስር ገጽ የተገኘ ተንቀሳቃሽ ምስል ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
በሆታና እልልታ የታጀቡት ማሽነሪዎችና የእርሻ ትራክተሮች
Sputnik አፍሪካ
በሆታና እልልታ የታጀቡት ማሽነሪዎችና የእርሻ ትራክተሮች
2026-09-04T17:15+0300
true
PT1S
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/09/04/5130998_0:370:720:910_1920x0_80_0_0_0e33499bf0518d9788bb525e87f3c0f0.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
በሆታና እልልታ የታጀቡት ማሽነሪዎችና የእርሻ ትራክተሮች
17:15 04.09.2026 (የተሻሻለ: 17:24 04.09.2026) #Viral | በሆታና እልልታ የታጀቡት ማሽነሪዎችና የእርሻ ትራክተሮች
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን፣ በመሎ ኮዛ ወረዳ፣ ላሃ ከተማ ለማሽነሪዎች እና የእርሻ ትራክተሮች የተደረገው አቀባበል ትኩረት ስቧል፡፡
የከተማዋ ነዋሪዎች የመሠረተ ልማት መሻታቸው፤ የግብርና አሰራራቸው እንደሚዘምን በማመን አደባባይ በመውጣት በእልልታ እና በሆታ የደስታ አቀባበል አድርገዋል፡፡
ከማኅበራዊ ትስስር ገጽ የተገኘ ተንቀሳቃሽ ምስል
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X