https://amh.sputniknews.africa/20260904/5130689.html
የምስራቃዊ ኢኮኖሚ ፎረም ማዕከላዊ ጭብጥ አዲስ ዓለም አቀፋዊ ሥርዓትን ማምጣት ይቻላል የሚል እምነት ነው - የሰርቢያ ባለሥልጣን
የምስራቃዊ ኢኮኖሚ ፎረም ማዕከላዊ ጭብጥ አዲስ ዓለም አቀፋዊ ሥርዓትን ማምጣት ይቻላል የሚል እምነት ነው - የሰርቢያ ባለሥልጣን
Sputnik አፍሪካ
የምስራቃዊ ኢኮኖሚ ፎረም ማዕከላዊ ጭብጥ አዲስ ዓለም አቀፋዊ ሥርዓትን ማምጣት ይቻላል የሚል እምነት ነው - የሰርቢያ ባለሥልጣንየፎረሙ እውነተኛ ዓላማ የእኩል ሀገራትን ዓለም ማሳደግ ነው ሲሉ የሰርቢያ የቀድሞ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አለክሳንደር... 04.09.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-09-04T16:35+0300
2026-09-04T16:35+0300
2026-09-04T16:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/09/04/5130536_0:0:1024:576_1920x0_80_0_0_a7d23b7988bdb036a5328e49b273b226.jpg
የምስራቃዊ ኢኮኖሚ ፎረም ማዕከላዊ ጭብጥ አዲስ ዓለም አቀፋዊ ሥርዓትን ማምጣት ይቻላል የሚል እምነት ነው - የሰርቢያ ባለሥልጣንየፎረሙ እውነተኛ ዓላማ የእኩል ሀገራትን ዓለም ማሳደግ ነው ሲሉ የሰርቢያ የቀድሞ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አለክሳንደር ቩሊን ለስፑትኒክ ተናግረዋል፡፡ አክለውም ነጻነት እና የጋራ እሴቶች ማንኛውም ደረጃ ያላቸው ሀገራት እውነተኛ አጋር በመሆን አብረው እንዲሰሩ ያስችላቸዋል ብለዋል።ℹ ምስራቃዊ ኢኮኖሚ ፎረም ከማክሰኞ እስከ አርብ በሩሲያዋ ቭላዲቮስቶክ እየተካሄደ የሚገኝ ሲሆን፣ አላማውም የሩሲያ የሩቅ ምስራቅ ከዓለም አቀፍ የኢንቨስትመንት ማኅበረሰቦች ጋር ያለውን ትስስር ማሰፋት ነው።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የምስራቃዊ ኢኮኖሚ ፎረም ማዕከላዊ ጭብጥ አዲስ ዓለም አቀፋዊ ሥርዓትን ማምጣት ይቻላል የሚል እምነት ነው - የሰርቢያ ባለሥልጣን
Sputnik አፍሪካ
የምስራቃዊ ኢኮኖሚ ፎረም ማዕከላዊ ጭብጥ አዲስ ዓለም አቀፋዊ ሥርዓትን ማምጣት ይቻላል የሚል እምነት ነው - የሰርቢያ ባለሥልጣን
2026-09-04T16:35+0300
true
PT1S
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/09/04/5130536_128:0:896:576_1920x0_80_0_0_cde07bd68637f771b4bf610b4db6301d.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የምስራቃዊ ኢኮኖሚ ፎረም ማዕከላዊ ጭብጥ አዲስ ዓለም አቀፋዊ ሥርዓትን ማምጣት ይቻላል የሚል እምነት ነው - የሰርቢያ ባለሥልጣን
16:35 04.09.2026 (የተሻሻለ: 16:44 04.09.2026) የምስራቃዊ ኢኮኖሚ ፎረም ማዕከላዊ ጭብጥ አዲስ ዓለም አቀፋዊ ሥርዓትን ማምጣት ይቻላል የሚል እምነት ነው - የሰርቢያ ባለሥልጣን
የፎረሙ እውነተኛ ዓላማ የእኩል ሀገራትን ዓለም ማሳደግ ነው ሲሉ የሰርቢያ የቀድሞ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አለክሳንደር ቩሊን ለስፑትኒክ ተናግረዋል፡፡ አክለውም ነጻነት እና የጋራ እሴቶች ማንኛውም ደረጃ ያላቸው ሀገራት እውነተኛ አጋር በመሆን አብረው እንዲሰሩ ያስችላቸዋል ብለዋል።
ℹ ምስራቃዊ ኢኮኖሚ ፎረም ከማክሰኞ እስከ አርብ በሩሲያዋ ቭላዲቮስቶክ እየተካሄደ የሚገኝ ሲሆን፣ አላማውም የሩሲያ የሩቅ ምስራቅ ከዓለም አቀፍ የኢንቨስትመንት ማኅበረሰቦች ጋር ያለውን ትስስር ማሰፋት ነው።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X