የቅኝ ግዛት ኃይሎች የአፍሪካን ሕዝብ ማንነት መዋቅራዊ በሆነ መንገድ ገፈዋል - ተመራማሪ

ሰብስክራይብ

የቅኝ ግዛት ኃይሎች የአፍሪካን ሕዝብ ማንነት መዋቅራዊ በሆነ መንገድ ገፈዋል - ተመራማሪ

የቅኝ ግዛት ሥርዓቶች የአፍሪካን ሕዝቦች ቋንቋ፣ ባሕልና ሐይማኖት ስልታዊ በሆነ መንገድ አሳጥተዋል ሲሉ የባሕል ዲፕሎማት እና የአየር ንብረት ስትራቴጂስቷ ኒኪታ ሺል-ሮል ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል።

"እስከ ዛሬ ድረስ በአብዛኞቹ ሀገራት የአፍሪካ ሐይማኖቶች አሁንም ሕገ-ወጥ ናቸው። ምክንያቱም ያ ሕግ በጭራሽ አልተለወጠም።"

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0