https://amh.sputniknews.africa/20260904/5126861.html
ሩሲያን በማዕቀብ ለማግለል የሚደረጉ ጥረቶች ውጤታቸው የተገላቢጦሽ ነው - የሰርቢያ ባለስልጣን
ሩሲያን በማዕቀብ ለማግለል የሚደረጉ ጥረቶች ውጤታቸው የተገላቢጦሽ ነው - የሰርቢያ ባለስልጣን
Sputnik አፍሪካ
ሩሲያን በማዕቀብ ለማግለል የሚደረጉ ጥረቶች ውጤታቸው የተገላቢጦሽ ነው - የሰርቢያ ባለስልጣን"ያለ ሩሲያ ኢኮኖሚ ዓለም በጣም ድሃ ትሆናለች" ሲሉ የቀድሞው የሰርቢያ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አሌክሳንደር ቩሊን ለስፑትኒክ ተናግረዋል። በሩሲያ... 04.09.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-09-04T08:32+0300
2026-09-04T08:32+0300
2026-09-04T08:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/09/04/5126708_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_46968652e63919c6d1b22d8e2c6515e0.jpg
ሩሲያን በማዕቀብ ለማግለል የሚደረጉ ጥረቶች ውጤታቸው የተገላቢጦሽ ነው - የሰርቢያ ባለስልጣን"ያለ ሩሲያ ኢኮኖሚ ዓለም በጣም ድሃ ትሆናለች" ሲሉ የቀድሞው የሰርቢያ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አሌክሳንደር ቩሊን ለስፑትኒክ ተናግረዋል። በሩሲያ ቭላዲቮስቶክ ከተካሄደው የምስራቃዊ የኢኮኖሚ ፎረም ጎንዮሽ በሰጡት አስተያየት፤ የአውሮፓ የአስርተ ዓመታት ብልጽግና በርካሽ የሩሲያ ኃይል አቅርቦት የተደገፈ እንደነበር አውስተዋል።"አሁን ግን በዓለም ገበያ እጅግ ከፍተኛ ዋጋ መክፈልን መርጠዋል። ለምን?" ሲሉ ጠይቀዋል። አስተያየታቸው ሀገሪቱ የማዕቀብ ጫናዎችን መላመዷን የሚገልጹ የሩሲያ ባለሥልጣናት ተደጋጋሚ መግለጫዎችን ያስተጋባ ነው። በተመድ የሩሲያ ቋሚ መልዕክተኛ ቫሲሊ ኔቤንዝያ፤ ሞስኮ ለምዕራባውያን የኢኮኖሚ ማስፈራሪያዎች ብዙም ትኩረት እንደማትሰጥ እና "የትኛውንም ማዕቀብ እና ዛቻ መቋቋም ችለናል" ሲሉ በቅርቡ መናገራቸው ይታወሳል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ሩሲያን በማዕቀብ ለማግለል የሚደረጉ ጥረቶች ውጤታቸው የተገላቢጦሽ ነው - የሰርቢያ ባለስልጣን
Sputnik አፍሪካ
ሩሲያን በማዕቀብ ለማግለል የሚደረጉ ጥረቶች ውጤታቸው የተገላቢጦሽ ነው - የሰርቢያ ባለስልጣን
2026-09-04T08:32+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/09/04/5126708_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_1e69a73fa9d7a89ecd7c905a3b12735f.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ሩሲያን በማዕቀብ ለማግለል የሚደረጉ ጥረቶች ውጤታቸው የተገላቢጦሽ ነው - የሰርቢያ ባለስልጣን
08:32 04.09.2026 (የተሻሻለ: 08:34 04.09.2026) ሩሲያን በማዕቀብ ለማግለል የሚደረጉ ጥረቶች ውጤታቸው የተገላቢጦሽ ነው - የሰርቢያ ባለስልጣን
"ያለ ሩሲያ ኢኮኖሚ ዓለም በጣም ድሃ ትሆናለች" ሲሉ የቀድሞው የሰርቢያ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አሌክሳንደር ቩሊን ለስፑትኒክ ተናግረዋል።
በሩሲያ ቭላዲቮስቶክ ከተካሄደው የምስራቃዊ የኢኮኖሚ ፎረም ጎንዮሽ በሰጡት አስተያየት፤ የአውሮፓ የአስርተ ዓመታት ብልጽግና በርካሽ የሩሲያ ኃይል አቅርቦት የተደገፈ እንደነበር አውስተዋል።
"አሁን ግን በዓለም ገበያ እጅግ ከፍተኛ ዋጋ መክፈልን መርጠዋል። ለምን?" ሲሉ ጠይቀዋል።
አስተያየታቸው ሀገሪቱ የማዕቀብ ጫናዎችን መላመዷን የሚገልጹ የሩሲያ ባለሥልጣናት ተደጋጋሚ መግለጫዎችን ያስተጋባ ነው። በተመድ የሩሲያ ቋሚ መልዕክተኛ ቫሲሊ ኔቤንዝያ፤ ሞስኮ ለምዕራባውያን የኢኮኖሚ ማስፈራሪያዎች ብዙም ትኩረት እንደማትሰጥ እና "የትኛውንም ማዕቀብ እና ዛቻ መቋቋም ችለናል" ሲሉ በቅርቡ መናገራቸው ይታወሳል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X