https://amh.sputniknews.africa/20260904/5126637.html
የኤል ኒኖን ተፅዕኖ ለመቋቋም ቅደመ ማስጠንቀቂያ፣ ብሔራዊ የእህል ክምችት እና የሴፍቲ ኔት ፕሮግራምን ማጠናከር ይገባል - ኢትዮጵያዊ ተመራማሪ
የኤል ኒኖን ተፅዕኖ ለመቋቋም ቅደመ ማስጠንቀቂያ፣ ብሔራዊ የእህል ክምችት እና የሴፍቲ ኔት ፕሮግራምን ማጠናከር ይገባል - ኢትዮጵያዊ ተመራማሪ
Sputnik አፍሪካ
የኤል ኒኖን ተፅዕኖ ለመቋቋም ቅደመ ማስጠንቀቂያ፣ ብሔራዊ የእህል ክምችት እና የሴፍቲ ኔት ፕሮግራምን ማጠናከር ይገባል - ኢትዮጵያዊ ተመራማሪ ለአየር ንብረት ሁኔታው ተጋላጭ የሆኑ አካባቢዎች አስቸኳይ የነፍስ አድን ድጋፍ ሊያስፈልጋቸው ስለሚችል፤... 04.09.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-09-04T08:03+0300
2026-09-04T08:03+0300
2026-09-04T08:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/09/04/5126484_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_0e75d1db0dafe1eac71fd08fba305e96.jpg
የኤል ኒኖን ተፅዕኖ ለመቋቋም ቅደመ ማስጠንቀቂያ፣ ብሔራዊ የእህል ክምችት እና የሴፍቲ ኔት ፕሮግራምን ማጠናከር ይገባል - ኢትዮጵያዊ ተመራማሪ ለአየር ንብረት ሁኔታው ተጋላጭ የሆኑ አካባቢዎች አስቸኳይ የነፍስ አድን ድጋፍ ሊያስፈልጋቸው ስለሚችል፤ መንግሥታዊ እና መንግሥታዊ ያለሆኑ ድርጅቶች ጥረት ወሳኝ እንደሚሆን ተመራማሪው ውለታው ታደሰ (ዶ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል።"በሚመጡት ወቅቶች ኤል ኒኖ ይከሰታል ብለን የምንጠብቅ ከሆነ፤ ሊወሰዱ የሚገባቸው ዋና ዋና እርምጃዎች አሉ። የመጀመሪያው የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥራ እና የቅድመ ማጠንቀቂያ ሥርዓቶችን መዘርጋት ነው።" ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የኤል ኒኖን ተፅዕኖ ለመቋቋም ቅደመ ማስጠንቀቂያ፣ ብሔራዊ የእህል ክምችት እና የሴፍቲ ኔት ፕሮግራምን ማጠናከር ይገባል - ኢትዮጵያዊ ተመራማሪ
Sputnik አፍሪካ
የኤል ኒኖን ተፅዕኖ ለመቋቋም ቅደመ ማስጠንቀቂያ፣ ብሔራዊ የእህል ክምችት እና የሴፍቲ ኔት ፕሮግራምን ማጠናከር ይገባል - ኢትዮጵያዊ ተመራማሪ
2026-09-04T08:03+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/09/04/5126484_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_ecade7cd1b9d1aefe20f6d639830564a.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የኤል ኒኖን ተፅዕኖ ለመቋቋም ቅደመ ማስጠንቀቂያ፣ ብሔራዊ የእህል ክምችት እና የሴፍቲ ኔት ፕሮግራምን ማጠናከር ይገባል - ኢትዮጵያዊ ተመራማሪ
08:03 04.09.2026 (የተሻሻለ: 08:04 04.09.2026) የኤል ኒኖን ተፅዕኖ ለመቋቋም ቅደመ ማስጠንቀቂያ፣ ብሔራዊ የእህል ክምችት እና የሴፍቲ ኔት ፕሮግራምን ማጠናከር ይገባል - ኢትዮጵያዊ ተመራማሪ
ለአየር ንብረት ሁኔታው ተጋላጭ የሆኑ አካባቢዎች አስቸኳይ የነፍስ አድን ድጋፍ ሊያስፈልጋቸው ስለሚችል፤ መንግሥታዊ እና መንግሥታዊ ያለሆኑ ድርጅቶች ጥረት ወሳኝ እንደሚሆን ተመራማሪው ውለታው ታደሰ (ዶ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል።
"በሚመጡት ወቅቶች ኤል ኒኖ ይከሰታል ብለን የምንጠብቅ ከሆነ፤ ሊወሰዱ የሚገባቸው ዋና ዋና እርምጃዎች አሉ። የመጀመሪያው የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥራ እና የቅድመ ማጠንቀቂያ ሥርዓቶችን መዘርጋት ነው።"
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X