https://amh.sputniknews.africa/20260903/5167508.html
የቭላዲቮስቶክ - የምስራቃዊ ኢኮኖሚ ፎረም ጉባኤ አንድምታዎች
የቭላዲቮስቶክ - የምስራቃዊ ኢኮኖሚ ፎረም ጉባኤ አንድምታዎች
Sputnik አፍሪካ
ሁለት ጉዳዮችን በምንዳስስበት የዛሬው የAfrican Heights Show መሠኗዳችን በክፍል አንድ በሩሲያ ቭላዲቮስቶክ የተካሄደው የምስራቃዊ ምጣኔ ሐብት ፎረም ምልዓተ-ጉባኤ እንዳስሳለን። ለታ ሴራ (ዶ/ር) በጅማ ዩኒቨርሲቲ፣ የኢኮኖሚክስ ተባባሪ... 03.09.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-09-03T13:28+0300
2026-09-03T13:28+0300
2026-09-08T13:28+0300
the african heights show
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/09/08/5166909_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_50d229fda3b0d7730cf56e4e2f9cba59.jpg
የቭላዲቮስቶክ - የምስራቃዊ ኢኮኖሚ ፎረም ጉባኤ አንድምታዎች
Sputnik አፍሪካ
ሁለት ጉዳዮችን በምንዳስስበት የዛሬው የAfrican Heights Show መሠኗዳችን በክፍል አንድ በሩሲያ ቭላዲቮስቶክ የተካሄደው የምስራቃዊ ምጣኔ ሐብት ፎረም ምልዓተ-ጉባኤ እንዳስሳለን። ለታ ሴራ (ዶ/ር) በጅማ ዩኒቨርሲቲ፣ የኢኮኖሚክስ ተባባሪ ፕሮፌሰር ደግሞ ሙያዊ ዕይታቸውን ያጋሩናል።
በክፍል ሁለት ደግሞ የአፍሪካ አህጉር የግብርና ዘርፍን በቴክኖሎጂ ሽግግር በመደገፍ ወደፊት ወደተሻለ ደረጃ ለማሸጋገር ሊደረጉ ስለሚገባቸው ጉዳዮች በግብርና ዘርፍ ለረጅም ዓመታት በጥናትና ምርምር ያሳለፉት ወርቅነህ አበበ ጋር እንቃኘዋለን።
ሙሉውን መረጃ ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:
ሁለት ጉዳዮችን በምንዳስስበት የዛሬው የAfrican Heights Show መሠኗዳችን በክፍል አንድ በሩሲያ ቭላዲቮስቶክ የተካሄደው የምስራቃዊ ምጣኔ ሐብት ፎረም ምልዓተ-ጉባኤ እንዳስሳለን። ለታ ሴራ (ዶ/ር) በጅማ ዩኒቨርሲቲ፣ የኢኮኖሚክስ ተባባሪ ፕሮፌሰር ደግሞ ሙያዊ ዕይታቸውን ያጋሩናል።በክፍል ሁለት ደግሞ የአፍሪካ አህጉር የግብርና ዘርፍን በቴክኖሎጂ ሽግግር በመደገፍ ወደፊት ወደተሻለ ደረጃ ለማሸጋገር ሊደረጉ ስለሚገባቸው ጉዳዮች በግብርና ዘርፍ ለረጅም ዓመታት በጥናትና ምርምር ያሳለፉት ወርቅነህ አበበ ጋር እንቃኘዋለን።ሙሉውን መረጃ ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/09/08/5166909_161:0:1121:720_1920x0_80_0_0_b6231f79f157631e234d510d204eb5c3.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
аудио
የቭላዲቮስቶክ - የምስራቃዊ ኢኮኖሚ ፎረም ጉባኤ አንድምታዎች
13:28 03.09.2026 (የተሻሻለ: 13:28 08.09.2026) "[በፎረሙ ላይ] ስለ ልማት፣ ስለ ኢኖቬሽን፣ ስለ ንግድ፣ ስለ ብዙ ነገር ስለሚወያዩ ይሄንን በአንድ ኃያል ሀገር ላይ ትገኝ የነበረችን አለም ቢያንስ ብዙ ኃያል ሀገሮች አንድ ላይ የሚሳተፉበትን መልቲፖላር /ባለብዙ ዋልታ/ የሆነ አለም በመፍጠር ሂደት ላይ ትልቅ አስተዋጽኦ አለው ብዬ ነው የማስበው።" ሲሉ ለታ ሴራ (ዶ/ር) በጅማ ዩኒቨርሲቲ፣ የኢኮኖሚክስ ተባባሪ ፕሮፌሰር ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡
ሁለት ጉዳዮችን በምንዳስስበት የዛሬው የAfrican Heights Show መሠኗዳችን በክፍል አንድ በሩሲያ ቭላዲቮስቶክ የተካሄደው የምስራቃዊ ምጣኔ ሐብት ፎረም ምልዓተ-ጉባኤ እንዳስሳለን። ለታ ሴራ (ዶ/ር) በጅማ ዩኒቨርሲቲ፣ የኢኮኖሚክስ ተባባሪ ፕሮፌሰር ደግሞ ሙያዊ ዕይታቸውን ያጋሩናል።
በክፍል ሁለት ደግሞ የአፍሪካ አህጉር የግብርና ዘርፍን በቴክኖሎጂ ሽግግር በመደገፍ ወደፊት ወደተሻለ ደረጃ ለማሸጋገር ሊደረጉ ስለሚገባቸው ጉዳዮች በግብርና ዘርፍ ለረጅም ዓመታት በጥናትና ምርምር ያሳለፉት ወርቅነህ አበበ ጋር እንቃኘዋለን።
ሙሉውን መረጃ ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ: