https://amh.sputniknews.africa/20260903/5123006.html
ዓለም ወደ ደቡባዊ ዓለምና ምሥራቅ እያዘነበለች ነው ፦ ለአፍሪካ ይዞት የሚመጣዉ ዕድል ምንድን ነው ?
ዓለም ወደ ደቡባዊ ዓለምና ምሥራቅ እያዘነበለች ነው ፦ ለአፍሪካ ይዞት የሚመጣዉ ዕድል ምንድን ነው ?
Sputnik አፍሪካ
የዓለም ኢኮኖሚ እየተለወጠ ነው። የኢኮኖሚ እና የንግድ ኃይል ከባህላዊ ማዕከላት በመውጣት ወደ እስያና ወደ ተለያዩ የዓለም ክልሎች እየተስፋፋ ነው። ሩሲያ የሩቅ ምሥራቅ ክልሏን ከእስያ-ፓሲፊክ ጋር ለማገናኘት እየሰራች ሲሆን፣ ቻይና፣ ህንድ፣ ኢንዶኔዢያ... 03.09.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-09-03T18:42+0300
2026-09-03T18:42+0300
2026-09-03T18:46+0300
continental drift
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/09/03/5122846_1:0:2257:1269_1920x0_80_0_0_4237edb51343e1c46f2dc74a82345956.png
ዓለም ወደ ደቡባዊ ዓለምና ምሥራቅ እያዘነበለች ነው ፦ ለአፍሪካ ይዞት የሚመጣዉ ዕድል ምንድን ነው ?
Sputnik አፍሪካ
የዓለም ኢኮኖሚ እየተለወጠ ነው። የኢኮኖሚ እና የንግድ ኃይል ከባህላዊ ማዕከላት በመውጣት ወደ እስያና ወደ ተለያዩ የዓለም ክልሎች እየተስፋፋ ነው። ሩሲያ የሩቅ ምሥራቅ ክልሏን ከእስያ-ፓሲፊክ ጋር ለማገናኘት እየሰራች ሲሆን፣ ቻይና፣ ህንድ፣ ኢንዶኔዢያ እና ሌሎች የእስያ ኢኮኖሚዎችም በአዲሱ የዓለም ኢኮኖሚ ሥርዓት ውስጥ የበለጠ ሚና እየወሰዱ ነው። ይህም እ.ኤ.አ ከመስከረም 1 እስከ 4 2026 በሩሲያ ቭላዲቮስቶክ - የምስራቃዊ ኢኮኖሚ ፎረም በሰፊው እየተነሳ ነው፡፡
“በብዙ ማዕከላዊ የኢኮኖሚ ሥርዓት ተጠቃሚ ለመሆን፣ አገራት ራሳቸውን ወደ ዓለም ኢኮኖሚ ማዕከል ማምጣት አለባቸው፤ ይህም በመከፋፈል ሳይሆን በትብብር፣ በመቀናጀት እና በኢኮኖሚ ውህደት ሊሳካ ይችላል።” ሲሉ በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የአካዳሚክ ጉዳዮች ተመራማሪዉ ዱጋሳ ሙለጌታ(ዶ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡
በዛሬው የኮንቲነንታል ድሪፍት ዝግጅታችን፣ ከቭላዲቮስቶክ እስከ አዲስ አበባ የሚዘልቀውን የዓለም ኢኮኖሚ ለውጥ፣ የሩሲያ ሩቅ ምሥራቅ ከእስያ ጋር እየገነባ ያለውን የኢኮኖሚ ትስስር እና የበርካታ የኢኮኖሚ ማዕከላት መፈጠር ለአፍሪካና ለኢትዮጵያ የሚያመጣውን ዕድል እንቃኛለን።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት በእንግሊዝኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ያዳምጡ።
የዓለም ኢኮኖሚ እየተለወጠ ነው። የኢኮኖሚ እና የንግድ ኃይል ከባህላዊ ማዕከላት በመውጣት ወደ እስያና ወደ ተለያዩ የዓለም ክልሎች እየተስፋፋ ነው። ሩሲያ የሩቅ ምሥራቅ ክልሏን ከእስያ-ፓሲፊክ ጋር ለማገናኘት እየሰራች ሲሆን፣ ቻይና፣ ህንድ፣ ኢንዶኔዢያ እና ሌሎች የእስያ ኢኮኖሚዎችም በአዲሱ የዓለም ኢኮኖሚ ሥርዓት ውስጥ የበለጠ ሚና እየወሰዱ ነው። ይህም እ.ኤ.አ ከመስከረም 1 እስከ 4 2026 በሩሲያ ቭላዲቮስቶክ - የምስራቃዊ ኢኮኖሚ ፎረም በሰፊው እየተነሳ ነው፡፡በዛሬው የኮንቲነንታል ድሪፍት ዝግጅታችን፣ ከቭላዲቮስቶክ እስከ አዲስ አበባ የሚዘልቀውን የዓለም ኢኮኖሚ ለውጥ፣ የሩሲያ ሩቅ ምሥራቅ ከእስያ ጋር እየገነባ ያለውን የኢኮኖሚ ትስስር እና የበርካታ የኢኮኖሚ ማዕከላት መፈጠር ለአፍሪካና ለኢትዮጵያ የሚያመጣውን ዕድል እንቃኛለን።ሙሉ መረጃውን ለማግኘት በእንግሊዝኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ያዳምጡ።ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple Podcasts –Deezer – Spotify – Afripods – Pocket Casts – Podcast Addict – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
ኤደን ተሾመ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/09/12/1611093_33:0:2073:2040_100x100_80_0_0_4802790ba8d60a7954b1a1aa25ba396b.jpg
ኤደን ተሾመ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/09/12/1611093_33:0:2073:2040_100x100_80_0_0_4802790ba8d60a7954b1a1aa25ba396b.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/09/03/5122846_283:0:1975:1269_1920x0_80_0_0_7947688207e1cc3497c12fe829f3cd13.pngSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ኤደን ተሾመ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/09/12/1611093_33:0:2073:2040_100x100_80_0_0_4802790ba8d60a7954b1a1aa25ba396b.jpg
аудио
ዓለም ወደ ደቡባዊ ዓለምና ምሥራቅ እያዘነበለች ነው ፦ ለአፍሪካ ይዞት የሚመጣዉ ዕድል ምንድን ነው ?
18:42 03.09.2026 (የተሻሻለ: 18:46 03.09.2026) የዓለም ኢኮኖሚ እየተለወጠ ነው። የኢኮኖሚ እና የንግድ ኃይል ከባህላዊ ማዕከላት በመውጣት ወደ እስያና ወደ ተለያዩ የዓለም ክልሎች እየተስፋፋ ነው። ሩሲያ የሩቅ ምሥራቅ ክልሏን ከእስያ-ፓሲፊክ ጋር ለማገናኘት እየሰራች ሲሆን፣ ቻይና፣ ህንድ፣ ኢንዶኔዢያ እና ሌሎች የእስያ ኢኮኖሚዎችም በአዲሱ የዓለም ኢኮኖሚ ሥርዓት ውስጥ የበለጠ ሚና እየወሰዱ ነው። ይህም እ.ኤ.አ ከመስከረም 1 እስከ 4 2026 በሩሲያ ቭላዲቮስቶክ - የምስራቃዊ ኢኮኖሚ ፎረም በሰፊው እየተነሳ ነው፡፡
“በብዙ ማዕከላዊ የኢኮኖሚ ሥርዓት ተጠቃሚ ለመሆን፣ አገራት ራሳቸውን ወደ ዓለም ኢኮኖሚ ማዕከል ማምጣት አለባቸው፤ ይህም በመከፋፈል ሳይሆን በትብብር፣ በመቀናጀት እና በኢኮኖሚ ውህደት ሊሳካ ይችላል።” ሲሉ በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የአካዳሚክ ጉዳዮች ተመራማሪዉ ዱጋሳ ሙለጌታ(ዶ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡
በዛሬው የኮንቲነንታል ድሪፍት ዝግጅታችን፣ ከቭላዲቮስቶክ እስከ አዲስ አበባ የሚዘልቀውን የዓለም ኢኮኖሚ ለውጥ፣ የሩሲያ ሩቅ ምሥራቅ ከእስያ ጋር እየገነባ ያለውን የኢኮኖሚ ትስስር እና የበርካታ የኢኮኖሚ ማዕከላት መፈጠር ለአፍሪካና ለኢትዮጵያ የሚያመጣውን ዕድል እንቃኛለን።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት
በእንግሊዝኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ያዳምጡ።
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple Podcasts –
Deezer –
Spotify –
Afripods –
Pocket Casts –
Podcast Addict –
CastBox