የስታዲየሞቻችን ደረጃ ላይ መሥራት አለብን - የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት

ሰብስክራይብ

የስታዲየሞቻችን ደረጃ ላይ መሥራት አለብን - የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት

ኢትዮጵያ የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን ገምጋሚዎች ሀገሪቱ የአፍሪካ ዋንጫን ለማዘጋጀት የሚያስችል ዝግጁነት ላይ እንዳለች ለማየት የሚያደርጉትን ጉብኝት እየተጠባበቀች እንደሆነ አቶ ኢሳያስ ጂራ ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል።

ፌዴሬሽኑን ለቀጣዮቹ አራት ዓመታት ለመምራት በድጋሚ እጩ ሆነው የቀረቡት አቶ ኢሳያስ፤ ኢትዮጵያ የ2029ኙን የአፍሪካ ዋንጫ ለማዘጋጀት በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የተፈረመ የፍላጎት መግለጫ ሰነድ ለካፍ ማስገባቷን ተናግረዋል።

ኢትዮጵያ ከ52 ዓመታት በኋላ አኅጉራዊውን ታላቅ የእግር ኳስ ውድድር ለማዘጋጀት እንቅስቃሴ መጀመሯ የሚታወቅ ነው።

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0