የቡሩንዲ የቅኝ ግዛት ታሪክ ለ1972ቱ የሁቱ ጭፍጨፋ መንገድ ጠርጓል - የቡሩንዲ ጋዜጠኛ

ሰብስክራይብ

የቡሩንዲ የቅኝ ግዛት ታሪክ ለ1972ቱ የሁቱ ጭፍጨፋ መንገድ ጠርጓል - የቡሩንዲ ጋዜጠኛ

"የቡሩንዲ ታሪክ ግልጽ ነው። ሁቱዎች፣ ቱትሲዎችም የኖሩት ዛሬ በሚታየው ዓይነት ክፍፍል አልነበረም። ጥያቂው የነበረው የማኅበራዊ ድርሻ ክፍፍል ብቻ ነበር። ነገር ግን ቅኝ ገዥዎች ሲመጡ ቡሩንዲያውያንን የሚከፋፍሉበትን መንገድ መፈለግ ነበረባቸው" ሲሉ ዠራር ምፉራንዚማ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

ይህንን አሳዛኝ ታሪክ በግልጽ መጋፈጥ ለእርቅ እና በቀጣይ መሰል ጥቃቶችን ለመከላከል ወሳኝ ነው ሲሉ "ቡሩንዲ 1972፦ የጨለማው ዘመን" የተሰኘውን መጽሐፋቸውን ባቀረቡበት ወቅት ተናግረዋል።

እ.አ.አ 1972 ከሚያዝያ እስከ ነሐሴ በቡሩንዲ የተፈጠረው ክስተት በቡሩንዲ ቋንቋ “ኢኪዛ” ወይም “መቅሰፍት” በሚል ይታወቃል። በወቅቱ በደቡባዊ የሀገሪቱ ክፍል በሁቱዎች የተመራ የትጥቅ አመፅ ተቀስቅሶ በግምት ከ100,000 እስከ 300,000 የሚደርሱ ሰዎች ተገድለዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0