ነዳጅ፣ ጋዝ እና ብርቅዬ ማዕድናት በሩሲያ ምስራቃዊ እና ሰሜናዊ ክፍሎች ቁልፍ የማዕድን ዘርፍ ትኩረቶች ናቸው - ፑቲን

ሰብስክራይብ

ነዳጅ፣ ጋዝ እና ብርቅዬ ማዕድናት በሩሲያ ምስራቃዊ እና ሰሜናዊ ክፍሎች ቁልፍ የማዕድን ዘርፍ ትኩረቶች ናቸው - ፑቲን

አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ እና የመረጃ ማዕከላትን ጨምሮ የዲጂታል ኢኮኖሚን በማልማት ረገድ የኒውክሌር ኃይል ትልቅ ሚና እንደሚኖረው የሩሲያ ፕሬዝዳንት ገልጸዋል።

አንድ ሀሳብ ተመንጭቶ ወደ ተግባር እስኪለወጥ የሚወስደው ጊዜ ለማሳጠር፤ የሩቅ ምስራቅ እና የአርክቲክ ቀጣናዎች የደፋር የምህንድስና አስተሳሰብ ማዕከል መሆን እንዳለባቸው አፅንኦት ሰጥተዋል።

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0