ሩሲያ በእስያ-ፓሲፊክ ቀጣና የኢንቨስትመንት እና የንግድ ትብብር ውስጥ ንቁ ተሳታፊ ናት - ፑቲን

ሰብስክራይብ

ሩሲያ በእስያ-ፓሲፊክ ቀጣና የኢንቨስትመንት እና የንግድ ትብብር ውስጥ ንቁ ተሳታፊ ናት - ፑቲን

የሩሲያ ፕሬዚዳንት በምስራቃዊ ኢኮኖሚ ፎረም ላይ የሰጧቸው ተጨማሪ መግለጫዎች፦

የእስያ-ፓሲፊክ ቀጣና ጠንካራ የዕድገት ማዕከል ነው፣

የሩቅ ምስራቅ የሀገር ውስጥ ጠቅላላ ምርት ባለፉት 11 ዓመታት ውስጥ ከሦስት እጥፍ በላይ አድጓል።

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0