የሩሲያ ሩቅ ምስራቅ የሀብት፣ የኢንዱስትሪ እና የሎጂስቲክስ አቅሙን በከፍተኛ ሁኔታ አሳድጓል - ፑቲን

ሰብስክራይብ

የሩሲያ ሩቅ ምስራቅ የሀብት፣ የኢንዱስትሪ እና የሎጂስቲክስ አቅሙን በከፍተኛ ሁኔታ አሳድጓል - ፑቲን

የሩሲያ ፕሬዚዳንት የውጭ ባለሀብቶችን ጨምሮ ለሩቅ ምስራቅ ልማት አስተዋፅዖ የሚያደርጉትን ሁሉ አመሥግነዋል።

ፑቲን በተጨማሪም ሩሲያውያን እና የውጭ ሀገር ሳይንቲስቶችን ወደ ሩቅ ምስራቁ ቀጣና ለመሳብ የሚያስችል ራሱን የቻለ ፕሮግራም መንግሥት እንዲያዘጋጅ መመሪያ ሰጥተዋል።

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0