የአፍሪካ ሀገራት አሁንም በቀድሞው ቅኝ ገዥዎቻቸው ላይ በኢኮኖሚ ጥገኛ ሆነው እንደቀጠሉ ተረድተዋል - ላቭሮቭ

© telegram sputnik_ethiopiaየአፍሪካ ሀገራት አሁንም በቀድሞው ቅኝ ገዥዎቻቸው ላይ በኢኮኖሚ ጥገኛ ሆነው እንደቀጠሉ ተረድተዋል - ላቭሮቭ
የአፍሪካ ሀገራት አሁንም በቀድሞው ቅኝ ገዥዎቻቸው ላይ በኢኮኖሚ ጥገኛ ሆነው እንደቀጠሉ ተረድተዋል - ላቭሮቭ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 03.09.2026
ሰብስክራይብ

የአፍሪካ ሀገራት አሁንም በቀድሞው ቅኝ ገዥዎቻቸው ላይ በኢኮኖሚ ጥገኛ ሆነው እንደቀጠሉ ተረድተዋል - ላቭሮቭ

"አፍሪካ በ1960ዎቹ የፖለቲካ ነፃነቷን ተቀዳጅታ ያለፉትን አስርት ዓመታት ቅኝ አገዛዝ እና የቅኝ ግዛትን ቀንበርን አሽቀንጥራ በመጣሏ ኮርታ ብትቆይም፤ አሁን የአፍሪካ ሀገራት በፖለቲካ ነፃ ቢወጡም በኢኮኖሚ ግን ሁሉም በቀድሞ ገዥዎቻቸው ላይ ጥገኛ ሆነው እንደቀጠሉ ተረድተዋል" ሲሉ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በምስራቃዊው ኢኮኖሚ ፎረም ላይ ተናግረዋል።

የአብዛኛዎቹ የአፍሪካ ሀገራት ኢኮኖሚ አሁንም በዋናነት የተመሠረተው በቅኝ ግዛት ዘመን መዋቅር ላይ ነው። ይኸውም ጥሬ እቃዎች ከአኅጉሪቱ ወደ ውጭ ተልከው፤ ዋነኛው ተጨማሪ እሴት ግን ከአኅጉሪቱ ውጭ የሚጨመርበት መሆኑን አክለው ገልጸዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0