https://amh.sputniknews.africa/20260903/5112631.html
ኤል ኒኖ በኢትዮጵያ የስንዴ ምርት ላይ የሚያሳድረው ተፅዕኖ ከፍተኛ ይሆናል - ኢትዮጵያዊ ተመራማሪ
ኤል ኒኖ በኢትዮጵያ የስንዴ ምርት ላይ የሚያሳድረው ተፅዕኖ ከፍተኛ ይሆናል - ኢትዮጵያዊ ተመራማሪ
Sputnik አፍሪካ
ኤል ኒኖ በኢትዮጵያ የስንዴ ምርት ላይ የሚያሳድረው ተፅዕኖ ከፍተኛ ይሆናል - ኢትዮጵያዊ ተመራማሪየአየር ንብረት ሁኔታው ኢትዮጵያን ጨምሮ በምስራቅ አፍሪካ ሀገራት ከፍተኛ አሉታዊ ተፅዕኖ ይኖረዋል እየተባለ ባለበት ወቅት ለስፑትኒክ አፍሪካ... 03.09.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-09-03T07:37+0300
2026-09-03T07:37+0300
2026-09-03T07:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/09/03/5112478_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_a2c6a84f8c279174712cab44dc14798f.jpg
ኤል ኒኖ በኢትዮጵያ የስንዴ ምርት ላይ የሚያሳድረው ተፅዕኖ ከፍተኛ ይሆናል - ኢትዮጵያዊ ተመራማሪየአየር ንብረት ሁኔታው ኢትዮጵያን ጨምሮ በምስራቅ አፍሪካ ሀገራት ከፍተኛ አሉታዊ ተፅዕኖ ይኖረዋል እየተባለ ባለበት ወቅት ለስፑትኒክ አፍሪካ አስተያየታቸውን የሰጡት ተመራማሪው አቶ ውለታው ታደሰ፤ በኤል ኒኖ ምክንያት የስንዴ ዘር መዘግየት ሊኖር ይችላል ብለዋል። "በተለምዶ ስንዴ የሚዘራው በሰኔ እና በሐምሌ አጋማሽ ነው። ነገር ግን እንዲህ አይነት ድርቅ በሚኖርበት ጊዜ አርሶ አደሮች መዝራትን ያዘገያሉ።" ተመራማሪው በኤል ኒኖ ተፅዕኖዎች ዙሪያ የሰጡትን አስተያየት ለማድመጥ ቪዲዮውን ይከታተሉ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ኤል ኒኖ በኢትዮጵያ የስንዴ ምርት ላይ የሚያሳድረው ተፅዕኖ ከፍተኛ ይሆናል - ኢትዮጵያዊ ተመራማሪ
Sputnik አፍሪካ
ኤል ኒኖ በኢትዮጵያ የስንዴ ምርት ላይ የሚያሳድረው ተፅዕኖ ከፍተኛ ይሆናል - ኢትዮጵያዊ ተመራማሪ
2026-09-03T07:37+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/09/03/5112478_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_51219e98da1bfc85e5757a4207e273ae.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ኤል ኒኖ በኢትዮጵያ የስንዴ ምርት ላይ የሚያሳድረው ተፅዕኖ ከፍተኛ ይሆናል - ኢትዮጵያዊ ተመራማሪ
07:37 03.09.2026 (የተሻሻለ: 07:44 03.09.2026) ኤል ኒኖ በኢትዮጵያ የስንዴ ምርት ላይ የሚያሳድረው ተፅዕኖ ከፍተኛ ይሆናል - ኢትዮጵያዊ ተመራማሪ
የአየር ንብረት ሁኔታው ኢትዮጵያን ጨምሮ በምስራቅ አፍሪካ ሀገራት ከፍተኛ አሉታዊ ተፅዕኖ ይኖረዋል እየተባለ ባለበት ወቅት ለስፑትኒክ አፍሪካ አስተያየታቸውን የሰጡት ተመራማሪው አቶ ውለታው ታደሰ፤ በኤል ኒኖ ምክንያት የስንዴ ዘር መዘግየት ሊኖር ይችላል ብለዋል።
"በተለምዶ ስንዴ የሚዘራው በሰኔ እና በሐምሌ አጋማሽ ነው። ነገር ግን እንዲህ አይነት ድርቅ በሚኖርበት ጊዜ አርሶ አደሮች መዝራትን ያዘገያሉ።"
ተመራማሪው በኤል ኒኖ ተፅዕኖዎች ዙሪያ የሰጡትን አስተያየት ለማድመጥ ቪዲዮውን ይከታተሉ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X