https://amh.sputniknews.africa/20260902/5264189.html
የኢትዮጵያ ቱሪዝም ዕድገት፡ የመንግስት ቁርጠኝነት እና የኢኮኖሚ ምሰሶዎች
የኢትዮጵያ ቱሪዝም ዕድገት፡ የመንግስት ቁርጠኝነት እና የኢኮኖሚ ምሰሶዎች
Sputnik አፍሪካ
የኢትዮጵያ ቱሪዝም ዘርፍ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ እያሳየ ያለው ፈጣን ዕድገት እና የሀገሪቱ የኢኮኖሚ ትራንስፎርሜሽን ወሳኝ ማዕዘን ሆኗል። በጠቅላይ ሚኒስትሩ አነሳሽነት ለዘርፉ የተሰጠው ልዩ ትኩረት እና የኢኮኖሚ ምሰሶ መሆኑ፣ አዲስ አበባን ጨምሮ ሀገር... 02.09.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-09-02T15:58+0300
2026-09-02T15:58+0300
2026-09-16T16:44+0300
continental drift
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/09/10/5264981_1:0:2257:1269_1920x0_80_0_0_a4b2b1f07c0c8c9c5f06025120b8fe1a.png
የኢትዮጵያ ቱሪዝም ዕድገት፡ የመንግስት ቁርጠኝነት እና የኢኮኖሚ ምሰሶዎች
Sputnik አፍሪካ
የኢትዮጵያ ቱሪዝም ዘርፍ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ እያሳየ ያለው ፈጣን ዕድገት እና የሀገሪቱ የኢኮኖሚ ትራንስፎርሜሽን ወሳኝ ማዕዘን ሆኗል። በጠቅላይ ሚኒስትሩ አነሳሽነት ለዘርፉ የተሰጠው ልዩ ትኩረት እና የኢኮኖሚ ምሰሶ መሆኑ፣ አዲስ አበባን ጨምሮ ሀገር አቀፍ የቱሪዝም መሠረተ ልማቶችን ለማጠናከር እና ባህላዊ እሴቶችን ወደ ዓለም አቀፍ ገበያ ለማሸጋገር ትልቅ አቅም ፈጥሯል።
የኢትዮጵያ ቱሪዝም ዘርፍ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ እያሳየ ያለው ፈጣን ዕድገት እና የሀገሪቱ የኢኮኖሚ ትራንስፎርሜሽን ወሳኝ ማዕዘን ሆኗል። በጠቅላይ ሚኒስትሩ አነሳሽነት ለዘርፉ የተሰጠው ልዩ ትኩረት እና የኢኮኖሚ ምሰሶ መሆኑ፣ አዲስ አበባን ጨምሮ ሀገር አቀፍ የቱሪዝም መሠረተ ልማቶችን ለማጠናከር እና ባህላዊ እሴቶችን ወደ ዓለም አቀፍ ገበያ ለማሸጋገር ትልቅ አቅም ፈጥሯል።በዛሬው የ ኮንቲነንታል ድሪፍት ዝግጅታችን፣ የኢትዮጵያን ቱሪዝም ዘርፍ ፈጣን ዕድገት፣ የመንግስትን ቁርጠኝነት እና የኢኮኖሚ ምሰሶነቱን እንዲሁም እንደ እንቁጣጣሽ ያሉ ባህላዊ በዓላትን ወደ ዓለም አቀፍ የቱሪዝም ምርት መቀየር የሚቻልበትን ሁኔታ እንቃኛለን። ለዚህም የኢትዮጵያ ቱሪዝም እና ሆቴል ገበያ ማህበር ፕሬዚዳንት ጌታሁን አለሙ ጋር አድርገነውን ቆይታ እናቀርባለን።ሙሉ መረጃውን ለማግኘት በእንግሊዝኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ያዳምጡ።ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple Podcasts – Deezer – Afripods – Spotify – Pocket Casts – Podcast Addict – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
ኤደን ተሾመ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/09/12/1611093_33:0:2073:2040_100x100_80_0_0_4802790ba8d60a7954b1a1aa25ba396b.jpg
ኤደን ተሾመ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/09/12/1611093_33:0:2073:2040_100x100_80_0_0_4802790ba8d60a7954b1a1aa25ba396b.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/09/10/5264981_283:0:1975:1269_1920x0_80_0_0_095d7bccdb6500b29f7dc341b6ec8bf2.pngSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ኤደን ተሾመ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/09/12/1611093_33:0:2073:2040_100x100_80_0_0_4802790ba8d60a7954b1a1aa25ba396b.jpg
аудио
የኢትዮጵያ ቱሪዝም ዕድገት፡ የመንግስት ቁርጠኝነት እና የኢኮኖሚ ምሰሶዎች
15:58 02.09.2026 (የተሻሻለ: 16:44 16.09.2026) የኢትዮጵያ ቱሪዝም ዘርፍ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ እያሳየ ያለው ፈጣን ዕድገት እና የሀገሪቱ የኢኮኖሚ ትራንስፎርሜሽን ወሳኝ ማዕዘን ሆኗል። በጠቅላይ ሚኒስትሩ አነሳሽነት ለዘርፉ የተሰጠው ልዩ ትኩረት እና የኢኮኖሚ ምሰሶ መሆኑ፣ አዲስ አበባን ጨምሮ ሀገር አቀፍ የቱሪዝም መሠረተ ልማቶችን ለማጠናከር እና ባህላዊ እሴቶችን ወደ ዓለም አቀፍ ገበያ ለማሸጋገር ትልቅ አቅም ፈጥሯል።
"ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ተነሳሽነት ጀምሮ ለቱሪዝም ከፍተኛ ትኩረት ተሰጥቷል፤ ቱሪዝምም የኢኮኖሚው አምስት ምሰሶዎች አንዱ ሆኗል። ይህ ማለት ለዘርፉ ከፍተኛ በጀት እና ትኩረት ተሰጥቷል ማለት ነው። ኢትዮጵያ በፍጥነት ከሚያድጉ እና ከቀዳሚ የቱሪዝም መዳረሻዎች አንዷ እንድትሆን ካደረጓት ዋና ዋና ምክንያቶች አንዱ ይህ የመንግስት ቁርጠኝነት ነው።" ሲሉ የኢትዮጵያ ቱሪዝም እና ሆቴል ገበያ ማህበር ፕሬዚዳንት ጌታሁን አለሙ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡
በዛሬው
የ ኮንቲነንታል ድሪፍት ዝግጅታችን፣ የኢትዮጵያን ቱሪዝም ዘርፍ ፈጣን ዕድገት፣ የመንግስትን ቁርጠኝነት እና የኢኮኖሚ ምሰሶነቱን እንዲሁም እንደ እንቁጣጣሽ ያሉ ባህላዊ በዓላትን ወደ ዓለም አቀፍ የቱሪዝም ምርት መቀየር የሚቻልበትን ሁኔታ እንቃኛለን። ለዚህም የኢትዮጵያ ቱሪዝም እና ሆቴል ገበያ ማህበር ፕሬዚዳንት ጌታሁን አለሙ ጋር አድርገነውን ቆይታ እናቀርባለን።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት
በእንግሊዝኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ያዳምጡ።
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ
Apple Podcasts – Deezer –
Afripods –
Spotify –
Pocket Casts –
Podcast Addict –
CastBox