ኢትዮጵያ የ2029 የአፍሪካ ዋንጫን ለማዘጋጀት 6 ስታዲየሞች እና ከ15 በላይ የልምምድ ሜዳዎችን ማዘጋጀት እንደሚኖርባት የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አስታወቀ

© telegram sputnik_ethiopiaኢትዮጵያ የ2029 የአፍሪካ ዋንጫን ለማዘጋጀት 6 ስታዲየሞች እና ከ15 በላይ የልምምድ ሜዳዎችን ማዘጋጀት እንደሚኖርባት የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አስታወቀ
ኢትዮጵያ የ2029 የአፍሪካ ዋንጫን ለማዘጋጀት 6 ስታዲየሞች እና ከ15 በላይ የልምምድ ሜዳዎችን ማዘጋጀት እንደሚኖርባት የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አስታወቀ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 02.09.2026
ሰብስክራይብ

ኢትዮጵያ የ2029 የአፍሪካ ዋንጫን ለማዘጋጀት 6 ስታዲየሞች እና ከ15 በላይ የልምምድ ሜዳዎችን ማዘጋጀት እንደሚኖርባት የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አስታወቀ

ጊዜያዊ ፈቃድ ያገኘውን የባህር ዳር ስቴዲየም ጨምሮ የሌሎቹን ደረጃ ማሻሻል እንዲሁም እየተገነቡ ያሉ ሦስት እና አራት አዳዲስ ስቴዲየሞችን በቶሎ ማጠናቀቅ እንደሚገባ የፌዴሬሽኑ ፕሬዚዳንት ኢሳያስ ጂራ ገልጸዋል።

አቶ ኢሳያስ፤ ኢትዮጵያ የ2029ኙን የአፍሪካ ዋንጫ ለማዘጋጀት በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የተፈረመ የፍላጎት መግለጫ ሰነድ ለካፍ ማስገባቷንም ተናግረዋል።

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0