ታይላንድ በአዲስ አበባ የሚገኘውን ኤምባሲዋን ዳግም ልትከፍት መሆኑን አስታወቀች

© telegram sputnik_ethiopiaታይላንድ በአዲስ አበባ የሚገኘውን ኤምባሲዋን ዳግም ልትከፍት መሆኑን አስታወቀች
ታይላንድ በአዲስ አበባ የሚገኘውን ኤምባሲዋን ዳግም ልትከፍት መሆኑን አስታወቀች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 02.09.2026
ሰብስክራይብ

ታይላንድ በአዲስ አበባ የሚገኘውን ኤምባሲዋን ዳግም ልትከፍት መሆኑን አስታወቀች

 

"ከአፍሪካና ከኢትዮጵያ ጋር በጋራ ለመሥራት ከፍተኛ ፍላጎትና ቁርጠኝነት አለን" ያሉት የታይላንድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አማካሪ አርታዩድ ሲሪሳሙት፤ ሀገራቸው በተለይም ከኢትዮጵያ ጋር የንግድ፣ የኢንቨስትመንት እና የዲፕሎማሲ ግንኙነቷን ይበልጥ ለማጠናከር ፍላጎት አንዳላት ገልጸዋል።

 

ታይላንድ እ.ኤ.አ ከ1964 ጀምሮ በአዲስ አበባ ኤምባሲ የነበራት ቢሆንም፣ በበጀት እና በጂኦፖለቲካዊ ምክንያቶች እ.ኤ.አ በ1981 ተዘግቷል።

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0