የኢትዮ-ጅቡቲ ምድር ባቡር የመንገደኞች መተግበሪያ ይፋ አደረገ

ሰብስክራይብ

የኢትዮ-ጅቡቲ ምድር ባቡር የመንገደኞች መተግበሪያ ይፋ አደረገ

 

መተግበሪያው የባቡር አገልግሎቱን ይበልጥ ዘመናዊ፣ ቀልጣፋ እና የደንበኞችን እርካታ ማዕከል አድርጎ እንደበለጸገ የኢትዮ-ጂቡቲ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ ታከለ ኡማ ገልጸዋል።

አዲሱ አሠራር የባቡር ትኬት ቆረጣን፦

▪ተደራሽ፣

▪ምቹ፣

▪በዲጂታል የተሳሰረ የሚያደርግ ነውም ተብሏል።

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0