ኢትዮጵያ 12 የጤና ባለሙያዎችን ወደ ባርባዶስ ላከች

© telegram sputnik_ethiopiaኢትዮጵያ 12 የጤና ባለሙያዎችን ወደ ባርባዶስ ላከች
ኢትዮጵያ 12 የጤና ባለሙያዎችን ወደ ባርባዶስ ላከች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 02.09.2026
ሰብስክራይብ

ኢትዮጵያ 12 የጤና ባለሙያዎችን ወደ ባርባዶስ ላከች

 

ባለሙያዎቹ በባርባዶስ ሕጋዊ የሁለት ዓመት ኮንትራት ፈርመው ለሥራ እንደሄዱ የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ሳህረላ አብዱላሂን ጠቅሶ የሀገር ውስጥ ሚዲያ ዘግቧል።

ኢትዮጵያ እና ባርባዶስ የጤና ባለሙያዎቹን የሥራ ሁኔታ እና የክፍያ ስምምነትን በተመለከተ የመንግሥት ለመንግሥት ስምምነት ተፈራርመዋል።

 

የኢትዮጵያ መንግሥት የባለሙያ ፍልሰትን ለመምራትና የሥራ ዕድል ለማስፋት የሁለትዮሽ ትብብሩን እያጠናከረ ነው ሲሉ ሚኒስትር ደኤታዋ ጨምረው ገልጸዋል።

 

በሰው ሠራሽ አስተውህሎት የበለጸገ ምሥል

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0