በሕገ-ወጥ ሐዋላ ገንዘብ የሚልኩና አገር ውስጥ የሚቀበሉ ተጠቃሚዎች አካውንታቸው ሊታገድ እንደሚችል ብሔራዊ ባንክ አስጠነቀቀ
18:21 02.09.2026 (የተሻሻለ: 18:24 02.09.2026)

© telegram sputnik_ethiopia
ሰብስክራይብ
በሕገ-ወጥ ሐዋላ ገንዘብ የሚልኩና አገር ውስጥ የሚቀበሉ ተጠቃሚዎች አካውንታቸው ሊታገድ እንደሚችል ብሔራዊ ባንክ አስጠነቀቀ
ስምንት በስም የተገለፁ የሐዋላ አስተላላፊዎች ሕጋዊ ፈቃድ የሌላቸው በመሆናቸው ገንዘብ ላኪዎችም ሆነ ገንዘብ ተቀባዮች በአስተላላፊዎቹ ከመጠቀም እንዲቆጠቡ ያሳሰበ ሲሆን ሕገ-ወጥ ድርጊቱ ሕጋዊና አስተዳደራዊ እርምጃዎች ያስከትላል ሲል ባንኩ ባሰራጨው መግለጫ አስጠንቅቋል።
ባንኩ በተመሳሳይ ከ4 ወራት በፊት ባወጣው መግለጫ፤ ሕጋዊ ፈቃድ የሌላቸው 123 የሚደርሱ የሐዋላ አስተላላፊዎችን ይፋ እንዳደረገ የሀገር ውስጥ ሚዲያ በዘገባው አስታውሷል።
በሰው ሠራሽ አስተውህሎት የበለጸገ ምሥል
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X