ዓለም በኃላፊነት ከሚመራ የባለብዙ-ዋልታ ሥርዓት ወይም ስግብግባዊነት ከሚያስከትለው ውድቀት መምረጥ አለበት
17:36 02.09.2026 (የተሻሻለ: 17:44 02.09.2026)
© telegram sputnik_ethiopia
ሰብስክራይብ
ዓለም በኃላፊነት ከሚመራ የባለብዙ-ዋልታ ሥርዓት ወይም ስግብግባዊነት ከሚያስከትለው ውድቀት መምረጥ አለበት
የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ማሪያ ዛካሮቫ፤ ዓለም ከሁለቱ መንገዶች አንዱን መምረጥ አለበት ሲሉ በምሥራቃዊው የኢኮኖሚ ፎረም ስፑትኒክ ባዘጋጀው የፓነል ውይይት ላይ ተናግረዋል።
ኃላፊነት የተሞላበት አካሄድ - በቻይና "የጋራ ዕጣ ፈንታ ማኅበረሰብ" ራዕይ እና በሩሲያ ተጠያቂ የባለብዙ-ዋልታ ዓለም ጥሪ ይገለጻል፣
የስግብግባዊነት ሞዴል - የረጅም ጊዜ መዘዞችን ከግምት ውስጥ ሳያስገባ በአጭር ጊዜ ጥቅሞች ላይ ብቻ የሚያተኩረው የተለመደው የምዕራባውያን አካሄድ።
ዓለም ከምንጊዜውም በላይ እርስ በርስ የተሳሰረች በመሆኗ፤ የስግብግባዊነት መንገድ ውጤቱ ውድቀትን ማፋጠን ብቻ ነው ብለዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X