የቻይና ባለሃብቶች በኢትዮጵያ የቡና ማቀነባበር ዘርፍ ሊሠማሩ ነው

© telegram sputnik_ethiopiaየቻይና ባለሃብቶች በኢትዮጵያ የቡና ማቀነባበር ዘርፍ ሊሠማሩ ነው
የቻይና ባለሃብቶች በኢትዮጵያ የቡና ማቀነባበር ዘርፍ ሊሠማሩ ነው - Sputnik አፍሪካ, 1920, 02.09.2026
ሰብስክራይብ

የቻይና ባለሃብቶች በኢትዮጵያ የቡና ማቀነባበር ዘርፍ ሊሠማሩ ነው

 

ከቻይና አጠቃላይ የቡና ምርት 98 በመቶ ያህሉን ከሚያቀርበው ዩናን ግዛት የመጡ ቻይናውያን ባለሃብቶች፤ በቡና ማቀነባበር፣ በመቆላት፣ ባለቀለት የቡና ምርትና በማሸግ ዘርፎች እንዲሠማሩ ከኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ጥሪ ቀርቦላቸዋል።

ልዑካን ቡድኑ ከኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር ዝናቡ ይርጋ ጋር በዚሁ ጉዳይ ውይይት አካሂዷል።

የኢትዮጵያን የቡና ምንጭና ጥራት ከቻይና ካፒታል፣ ቴክኖሎጂና ገበያ ጋር ማጣመር የውይይቱ አጀንዳ እንደነበር ኮሚሽኑ በማኅበራዊ ገጹ ባጋራው መረጃ አመልክቷል።

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0