በኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ በኢቦላ ወረርሽኝ የሞቱት ሰዎች ቁጥር ከሦስት ሺህ በላይ ደረሰ

© telegram sputnik_ethiopiaበኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ በኢቦላ ወረርሽኝ የሞቱት ሰዎች ቁጥር ከሦስት ሺህ በላይ ደረሰ
በኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ በኢቦላ ወረርሽኝ የሞቱት ሰዎች ቁጥር ከሦስት ሺህ በላይ ደረሰ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 02.09.2026
ሰብስክራይብ

በኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ በኢቦላ ወረርሽኝ የሞቱት ሰዎች ቁጥር ከሦስት ሺህ በላይ ደረሰ

በሀገሪቱ በላቦራቶሪ የተረጋገጠ የኤቦላ ሞት ቁጥር 3,007 መድረሱን የኮሙኒኬሽንና የሚዲያ ሚኒስቴር አስታውቋል።

እስከ ረቡዕ ድረስ የተመዘገቡ የኤቦላ ወረርሽኝ መረጃዎች፦

6,186 የተረጋገጡ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች፣

830 በሆስፒታሎችና በለይቶ ማቆያዎች ሕክምናቸውን በመከታተል ላይ ያሉ፣

48.6% የሞት መጠን።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0