https://amh.sputniknews.africa/20260902/5108103.html
የፊሊፒንስ የማርሽ ባንድ በጥልቅ የጎርፍ ውሃ ውስጥ ሙስናን ለመቃወም ወጣ
የፊሊፒንስ የማርሽ ባንድ በጥልቅ የጎርፍ ውሃ ውስጥ ሙስናን ለመቃወም ወጣ
Sputnik አፍሪካ
#viral | የፊሊፒንስ የማርሽ ባንድ በጥልቅ የጎርፍ ውሃ ውስጥ ሙስናን ለመቃወም ወጣበሃገሪቱ ሉዞን ክልል ፓምፓንጋ አካባቢ ከባድ የክረምት ዝናብ መጣሉን የቀጠለ ሲሆን ከ1.1 ሚሊዮን በላይ ሰዎች ሲጎዱ 19 አካባቢዎች አሁንም በጎርፍ... 02.09.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-09-02T15:58+0300
2026-09-02T15:58+0300
2026-09-02T16:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/09/02/5107950_0:244:414:477_1920x0_80_0_0_323b0073ebf9071f4aeff3eee39027e1.jpg
#viral | የፊሊፒንስ የማርሽ ባንድ በጥልቅ የጎርፍ ውሃ ውስጥ ሙስናን ለመቃወም ወጣበሃገሪቱ ሉዞን ክልል ፓምፓንጋ አካባቢ ከባድ የክረምት ዝናብ መጣሉን የቀጠለ ሲሆን ከ1.1 ሚሊዮን በላይ ሰዎች ሲጎዱ 19 አካባቢዎች አሁንም በጎርፍ ተሸፍነዋል።ሕዝቡ ከጎርፍ መከላከያ መሠረተ ልማቶች አስተዳደር እና ትግበራ ጋር በተያያዘ የሚሰነዘሩ የሙስና ውንጀላዎችን በማንሳት ተቃውሞ እያሰማ ይገኛል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የፊሊፒንስ የማርሽ ባንድ በጥልቅ የጎርፍ ውሃ ውስጥ ሙስናን ለመቃወም ወጣ
Sputnik አፍሪካ
የፊሊፒንስ የማርሽ ባንድ በጥልቅ የጎርፍ ውሃ ውስጥ ሙስናን ለመቃወም ወጣ
2026-09-02T15:58+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/09/02/5107950_0:205:414:516_1920x0_80_0_0_fbc2e4e864b006c3cfbf4326bba9b874.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የፊሊፒንስ የማርሽ ባንድ በጥልቅ የጎርፍ ውሃ ውስጥ ሙስናን ለመቃወም ወጣ
15:58 02.09.2026 (የተሻሻለ: 16:04 02.09.2026) #viral | የፊሊፒንስ የማርሽ ባንድ በጥልቅ የጎርፍ ውሃ ውስጥ ሙስናን ለመቃወም ወጣ
በሃገሪቱ ሉዞን ክልል ፓምፓንጋ አካባቢ ከባድ የክረምት ዝናብ መጣሉን የቀጠለ ሲሆን ከ1.1 ሚሊዮን በላይ ሰዎች ሲጎዱ 19 አካባቢዎች አሁንም በጎርፍ ተሸፍነዋል።
ሕዝቡ ከጎርፍ መከላከያ መሠረተ ልማቶች አስተዳደር እና ትግበራ ጋር በተያያዘ የሚሰነዘሩ የሙስና ውንጀላዎችን በማንሳት ተቃውሞ እያሰማ ይገኛል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X