በኢኮኖሚ የመወሰን አቅም ከሌለ ነፃነት ብቻውን በቂ አይደለም - የዛንዚባር የምጣኔ ሃብት ባለሙያ

ሰብስክራይብ

በኢኮኖሚ የመወሰን አቅም ከሌለ ነፃነት ብቻውን በቂ አይደለም - የዛንዚባር የምጣኔ ሃብት ባለሙያ

 

"ብድር መክፈል እንዳትችል ሁኔታዎች ስለሚመቻቹ፤ በብድር ምክንያት በሌሎች ቁጥጥር ስር ልትወድቅ ትችላለህ" ሲሉ ማክስሚሊያን ካይላንጋና፤ የአፍሪካ ኀብረት አኀጉር አቀፍ የብድር ምዘና ተቋም መጀመሩን አስመልክተው ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል።

አዲሱ ተቋም አኀጉሪቱን እንዴት ይረዳል? የኢኮኖሚ እድገትንስ ለማፋጠን በቂ ይሆን? ቪዲዮውን በመመልከት መልሱን ያግኙ

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0