https://amh.sputniknews.africa/20260902/5106989.html
የሩሲያ ኃይሎች ከፍላሚንጎ ሚሳኤል ማምረቻ ጋር ትስስር ባለው የ ‘ፋየር ፓይንት’ ተቋም ላይ ጥቃት ፈጸሙ
የሩሲያ ኃይሎች ከፍላሚንጎ ሚሳኤል ማምረቻ ጋር ትስስር ባለው የ ‘ፋየር ፓይንት’ ተቋም ላይ ጥቃት ፈጸሙ
Sputnik አፍሪካ
የሩሲያ ኃይሎች ከፍላሚንጎ ሚሳኤል ማምረቻ ጋር ትስስር ባለው የ ‘ፋየር ፓይንት’ ተቋም ላይ ጥቃት ፈጸሙየሩሲያ ኃይሎች በኪየቭ ክልል ቪሽኔቮዬ አቅራቢያ በሚገኘው ‘የፋየር ፖይንት’ ሎጂስቲክስ ማዕከል ላይ ‘በጌራን-4 ሲከር’ ድሮን ከፍተኛ ጥቃት... 02.09.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-09-02T14:38+0300
2026-09-02T14:38+0300
2026-09-02T14:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/09/02/5106836_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_2db0400038bf965f3498cfed7c76bf52.jpg
የሩሲያ ኃይሎች ከፍላሚንጎ ሚሳኤል ማምረቻ ጋር ትስስር ባለው የ ‘ፋየር ፓይንት’ ተቋም ላይ ጥቃት ፈጸሙየሩሲያ ኃይሎች በኪየቭ ክልል ቪሽኔቮዬ አቅራቢያ በሚገኘው ‘የፋየር ፖይንት’ ሎጂስቲክስ ማዕከል ላይ ‘በጌራን-4 ሲከር’ ድሮን ከፍተኛ ጥቃት መፈጸማቸውን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል።‘ፋየር ፖይንት ኤልኤልሲ’ ለ ‘ፍላሚንጎ ኤፍፒ-5’ ርቀት ተኳሽ ክሩዝ ሚሳኤሎች የመለዋወጫ ክፍሎች እና ተተኳሽ ፈንጂዎችን የሚያመርት የኢንዱስትሪ ተቋም ነው።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የሩሲያ ኃይሎች ከፍላሚንጎ ሚሳኤል ማምረቻ ጋር ትስስር ባለው የ ‘ፋየር ፓይንት’ ተቋም ላይ ጥቃት ፈጸሙ
Sputnik አፍሪካ
የሩሲያ ኃይሎች ከፍላሚንጎ ሚሳኤል ማምረቻ ጋር ትስስር ባለው የ ‘ፋየር ፓይንት’ ተቋም ላይ ጥቃት ፈጸሙ
2026-09-02T14:38+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/09/02/5106836_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_924150de5be0a51c6214eb27cd606f6d.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የሩሲያ ኃይሎች ከፍላሚንጎ ሚሳኤል ማምረቻ ጋር ትስስር ባለው የ ‘ፋየር ፓይንት’ ተቋም ላይ ጥቃት ፈጸሙ
14:38 02.09.2026 (የተሻሻለ: 14:44 02.09.2026) የሩሲያ ኃይሎች ከፍላሚንጎ ሚሳኤል ማምረቻ ጋር ትስስር ባለው የ ‘ፋየር ፓይንት’ ተቋም ላይ ጥቃት ፈጸሙ
የሩሲያ ኃይሎች በኪየቭ ክልል ቪሽኔቮዬ አቅራቢያ በሚገኘው ‘የፋየር ፖይንት’ ሎጂስቲክስ ማዕከል ላይ ‘በጌራን-4 ሲከር’ ድሮን ከፍተኛ ጥቃት መፈጸማቸውን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል።
‘ፋየር ፖይንት ኤልኤልሲ’ ለ ‘ፍላሚንጎ ኤፍፒ-5’ ርቀት ተኳሽ ክሩዝ ሚሳኤሎች የመለዋወጫ ክፍሎች እና ተተኳሽ ፈንጂዎችን የሚያመርት የኢንዱስትሪ ተቋም ነው።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X