https://amh.sputniknews.africa/20260902/5106382.html
ዲጂታል ኒዮኮሎኒያሊዝምን እንዴት ማሸነፍ ይቻላል? ዛካሮቫ መልስ አላቸው
ዲጂታል ኒዮኮሎኒያሊዝምን እንዴት ማሸነፍ ይቻላል? ዛካሮቫ መልስ አላቸው
Sputnik አፍሪካ
ዲጂታል ኒዮኮሎኒያሊዝምን እንዴት ማሸነፍ ይቻላል? ዛካሮቫ መልስ አላቸውራሱን የቻለ ሉዓላዊ ዲጂታል ሥርዓትን መገንባት "እጅግ ከፍተኛ ሀብት" የሚጠይቅ እና ሁሉም የሚችሉት አይደለም ሲሉ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ማሪያ... 02.09.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-09-02T13:28+0300
2026-09-02T13:28+0300
2026-09-02T13:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/09/02/5106229_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_3dabc4a7094f5de59398fbf1028e4a25.jpg
ዲጂታል ኒዮኮሎኒያሊዝምን እንዴት ማሸነፍ ይቻላል? ዛካሮቫ መልስ አላቸውራሱን የቻለ ሉዓላዊ ዲጂታል ሥርዓትን መገንባት "እጅግ ከፍተኛ ሀብት" የሚጠይቅ እና ሁሉም የሚችሉት አይደለም ሲሉ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ማሪያ ዛካሮቫ በምስራቃዊ ኢኮኖሚክ ፎረም ስፑትኒክ ባዘጋጀው የውይይት መድረክ ላይ ተናግረዋል። መፍትሔው ምንድን ነው? ውሳኔዎች በጥቂት ተፅዕኖ ፈጣሪ ሀገራት መልካም ፈቃድ ሳይሆን በዓለም አቀፍ ሕግ ላይ በሚመሠረቱበት እንደ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ያሉ ዓለም አቀፍ መድረኮች።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዲጂታል ኒዮኮሎኒያሊዝምን እንዴት ማሸነፍ ይቻላል? ዛካሮቫ መልስ አላቸው
Sputnik አፍሪካ
ዲጂታል ኒዮኮሎኒያሊዝምን እንዴት ማሸነፍ ይቻላል? ዛካሮቫ መልስ አላቸው
2026-09-02T13:28+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/09/02/5106229_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_1da86e89d60459e18abc047a727af3ed.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ዲጂታል ኒዮኮሎኒያሊዝምን እንዴት ማሸነፍ ይቻላል? ዛካሮቫ መልስ አላቸው
13:28 02.09.2026 (የተሻሻለ: 13:34 02.09.2026) ዲጂታል ኒዮኮሎኒያሊዝምን እንዴት ማሸነፍ ይቻላል? ዛካሮቫ መልስ አላቸው
ራሱን የቻለ ሉዓላዊ ዲጂታል ሥርዓትን መገንባት "እጅግ ከፍተኛ ሀብት" የሚጠይቅ እና ሁሉም የሚችሉት አይደለም ሲሉ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ማሪያ ዛካሮቫ በምስራቃዊ ኢኮኖሚክ ፎረም ስፑትኒክ ባዘጋጀው የውይይት መድረክ ላይ ተናግረዋል።
መፍትሔው ምንድን ነው? ውሳኔዎች በጥቂት ተፅዕኖ ፈጣሪ ሀገራት መልካም ፈቃድ ሳይሆን በዓለም አቀፍ ሕግ ላይ በሚመሠረቱበት እንደ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ያሉ ዓለም አቀፍ መድረኮች።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X