ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ የሐይማኖት ተቋማት የኢትዮጵያን የሞራል እና የሰላም እሴቶች እንዲጠብቁ ጥሪ አቀረቡ

ሰብስክራይብ

ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ የሐይማኖት ተቋማት የኢትዮጵያን የሞራል እና የሰላም እሴቶች እንዲጠብቁ ጥሪ አቀረቡ

የኢትዮጵያ ሐይማኖት ተቋማት ጉባኤ 15ኛ ዓመት የምሥረታ በዓል ላይ ባደረጉት ንግግር፤ "ለእምነታችን ያለን ጽናት፣ ለሰው ልጅ ያለን ከበሬታ እና ለብዙኅነታችንና አንድነታችን የምንሰጠው ከፍ ያለ አክብሮት የኢትዮጵያ መሠረት ነው" ብለዋል።

በተጨማሪም የሐይማኖት መሪዎች፤ ታዳጊ ወጣቶች በውጪ የተውሶ ሀሳቦች እንዳይወሰዱ ምክር ሊሰጡ ይገባል ሲሉ አሳስበዋል።

መንግሥት የእምነት ተቋማት ለኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላም፣ ለማኅበራዊ ውህደትና ለአጠቃላይ ዕድገት ለሚያደርጉት ላቅ ያለ አስተዋጽኦ ከበሬታ እንደሚሰጥም ገልጸዋል።

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0