የአፍሪካ ኀብረት በኒጀር የተካሄደውን የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራ አወገዘ

ሰብስክራይብ

የአፍሪካ ኀብረት በኒጀር የተካሄደውን የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራ አወገዘ

የአፍሪካ ኀብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ማህሙድ አሊ የሱፍ ጉዳዩን በትኩረት ሲከታተሉት እንደነበር ገልጸው፤ ኀብረቱ የትኛውንም በኃይል የሚደረግ የመንግሥት ለውጥ እንደማይቀበል በድጋሚ አረጋግጠዋል።

ለተጎጂ ቤተሰቦች መፅናናትን በመመኘት ሁሉም አካላት በሰከነ ሁኔታ እንዲንቀሳቀሱ፣ ለሕዝቡ ደህንነት እና ለሀገሪቱ መረጋጋት ቅድሚያ እንዲሰጡ አሳስበዋል።

የኒጀር የመከላከያ ሚኒስቴር፤ በፕሬዚዳንቱ ቤተ-መንግሥት እና በብሔራዊ ቴሌቪዥን ጣቢያ ላይ የተደረጉ ጥቃቶችን ጨምሮ የወታደራዊ አመፅ ሙከራዎችን እንዳከሸፈ ማስታወቁ ይታወሳል።

ቪዲዮ - አማፂያኑ በኒያሜ ከሚገኘው ቤዝ 101 በቁጥጥር ስር ሲውሉ

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0