የዕዳ ክፍያ 'ለልማታችን መዋቅራዊ እንቅፋት ነው' - ኬንያዊ ባለሙያ

ሰብስክራይብ

የዕዳ ክፍያ 'ለልማታችን መዋቅራዊ እንቅፋት ነው' - ኬንያዊ ባለሙያ

የአፍሪካ ሀገራት ወለድ ለመክፈል ሲሉ ከካፒታል ወጪዎቻቸው እና ከማኅበራዊ ፕሮግራሞቻቸው ገንዘብ ለመቀነስ ይገደዳሉ የሚሉት አሊ-ካን ሳቹ ናቸው።

ባለሙያው ለስፑትኒክ አፍሪካ እንደገለጹት፤ ከዕዳ ወጥመድ ለመውጣት አፍሪካ ብልህ አካሄዶችን መከተል አለባት፦

የመንግሥትና የግል ዘርፍ አጋርነቶች፣

ፕሮጀክቶች ዕዳቸው ተከፍሎ እስኪያልቅ ድረስ እያስተዳደሩ "ለመንግሥት የሚያስተላለፉ" እንደ ቻይና ካሉ አበዳሪዎች ጋር መሥራት።

 

"በአፍሪካ የመንግሥትን የሂሳብ ሚዛን በምናስተዳድርበት መንገድ ላይ የበለጠ ብልህ እና የተሻለ አሠራር ለመከተል የሚያስችሉ በርካታ ዕድሎች አሉ።"

ሩሲያን ጨምሮ ሌሎች ሀገራት የዕዳ ችግራቸውን እንዴት እየተወጡ እንደሆነ ለማወቅ ቪዲዮውን ይመልከቱ

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0