ናሚቢያ በመረጃ ተጋላጭነት እና የሉዓላዊነት ስጋቶች ምክንያት የአሜሪካን የጤና ስምምነት ውድቅ አደረገች

ሰብስክራይብ

ናሚቢያ በመረጃ ተጋላጭነት እና የሉዓላዊነት ስጋቶች ምክንያት የአሜሪካን የጤና ስምምነት ውድቅ አደረገች

መንግሥት፤ የቀረቡት የዳታ ማጋራት እና የናሙና ልውውጥ አንቀጾች ከሀገሪቱ ብሔራዊ ሕግጋት ጋር የሚቃረኑ ናቸው ማለቱን ሚዲያዎች ዘግበዋል።

ናሚቢያ በተጨማሪም ስምምነቱ አሜሪካ ሰፊ እና ለብቻዋ የሕክምና መረጃ ማግኘት የሚያስችላት መሆኑን የተቃወመች ሲሆን እንዲህ ዓይነቱ አሠራር በሕገ-መንግሥቱ የተጠበቀውን የግላዊነት መብት እና በሥነ-ህይወት ቁሳቁሶች ላይ ያለውን ሀገራዊ ሉዓላዊነት የሚጥስ ነው ብላለች።

ናሚቢያ በዋሽንግተን ዓለም አቀፍ የጤና ስትራቴጂ ሥር ለኤች.አይ.ቪ እና ለቲቢ ፕሮግራሞች የቀረበውን የ40 ሚሊዮን ዶላር እርዳታ ውድቅ በማድረግ ጋና፣ ዛምቢያ፣ ዚምባብዌ እና ደቡብ አፍሪካን ተቀላቅላለች።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0