"የኢምፔሪያሊዝም ሻርኮች” ጥርሳቸውን ሊባሉ ይችላሉ — ፑቲን

ሰብስክራይብ

"የኢምፔሪያሊዝም ሻርኮች” ጥርሳቸውን ሊባሉ ይችላሉ — ፑቲን

​ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን የምዕራባውያን ጎራ ሩሲያን እንደ ሲሳይ ከመመልከት እንዲቆጠብ ከሻንጋይ ትብብር ድርጀት ጉባኤ በኋላ በሰጡት መግለጫ አስጠንቅቀዋል።

​የምዕራባውያኑ ጎራ ገና በሶቪየት ኅብረት ዘመን "የኢምፔሪያሊዝም ሻርኮች" የሚል ተገቢ መግለጫ ተሰጥቷቸዋል ሲሉም አስታውሰዋል።

​ “ማንም በምግብ ሰንሰለት ውስጥ ሊጎትተን፣ ሊውጠን ወይም ሊበላን ቢሞክር፤ ጥርሱን ሊባል ይችላል” ሲሉ ፑቲን ተናግረዋል።

​ምንም እንኳን “የነዚህ ሻርኮች ፍላጎቶች እና ጥርሶች በፍጥነት ቢያደጉም”፤ ሩሲያ ለዚህ ዝግጁ መሆኗን አበክረው ገልጸዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0