ጊኒ ቢሳው የፕሬዚዳንቱን ሥልጣን የሚያሰፋ አዲስ ሕገ-መንግሥት አጸደቀች

© telegram sputnik_ethiopiaጊኒ ቢሳው የፕሬዚዳንቱን ሥልጣን የሚያሰፋ አዲስ ሕገ-መንግሥት አጸደቀች
ጊኒ ቢሳው የፕሬዚዳንቱን ሥልጣን የሚያሰፋ አዲስ ሕገ-መንግሥት አጸደቀች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 02.09.2026
ሰብስክራይብ

ጊኒ ቢሳው የፕሬዚዳንቱን ሥልጣን የሚያሰፋ አዲስ ሕገ-መንግሥት አጸደቀች

​በታህሳስ ወር ከታቀደው የፕሬዚዳንታዊ ምርጫ በፊት በ70 በመቶ ድምጽ ሰጪዎች ድጋፍ ሕገ-መንግሥቱ በሕዝበ ውሳኔ ጸድቋል።

በአዲሱ ሕገ መንግሥት ውስጥ የተካተቱ ዋና ዋና ለውጦች፦

​🟠 የፓርላማው ወንበር ከ102 ወደ 65 ይቀንሳል፣

​🟠 የምርጫ ክልሎች ቁጥር ከ29 ወደ 12 ዝቅ ይላል፣

​🟠 ፕሬዚዳንታዊ ዕጩዎች ከምርጫው በፊት ባሉት አምስት ተከታታይ ዓመታት በጊኒ ቢሳው ውስጥ የኖሩ መሆን አለባቸው፣

​🟠 ፕሬዚዳንቱ መንግሥትን የመሾምና የማሰናበት፣ ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቶችን የማቋቋም ወይም የመሰረዝ እንዲሁም ከባድ ቀውስ ሲያጋጥም ፓርላማውን የመበተን ሥልጣን ይኖረዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0