https://amh.sputniknews.africa/20260901/5101232.html
ዛምቢያ ከጎረቤቶቿ ጋር ያላትን ግንኙነት እያጠናከረች ነፃነቷንና ሰላሟን ጠብቃ ትቀጥላለች - የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት
ዛምቢያ ከጎረቤቶቿ ጋር ያላትን ግንኙነት እያጠናከረች ነፃነቷንና ሰላሟን ጠብቃ ትቀጥላለች - የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት
Sputnik አፍሪካ
ዛምቢያ ከጎረቤቶቿ ጋር ያላትን ግንኙነት እያጠናከረች ነፃነቷንና ሰላሟን ጠብቃ ትቀጥላለች - የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት የዛምቢያ ፕሬዚዳንት ሃካይንዴ ሂቺሌማ፤ በሉሳካ በርካታ የአፍሪካ ሀገራት መሪዎች በተገኙበት ለሌላ የሥልጣን ዘመን ቃለ መሐላ ከፈጸሙ በኋላ... 01.09.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-09-01T19:45+0300
2026-09-01T19:45+0300
2026-09-01T19:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/09/01/5100727_0:135:1440:945_1920x0_80_0_0_d06ebfd92b0b4b2d29df7695023e1535.jpg
ዛምቢያ ከጎረቤቶቿ ጋር ያላትን ግንኙነት እያጠናከረች ነፃነቷንና ሰላሟን ጠብቃ ትቀጥላለች - የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት የዛምቢያ ፕሬዚዳንት ሃካይንዴ ሂቺሌማ፤ በሉሳካ በርካታ የአፍሪካ ሀገራት መሪዎች በተገኙበት ለሌላ የሥልጣን ዘመን ቃለ መሐላ ከፈጸሙ በኋላ የተናገሩት ነው።“ያለ ሰላም ልማት ማምጣትና ሕዝባችንን ተጠቃሚ ማድረግ አንችልም” ያሉት ሂቺሌማ፤ የሀገሪቱ ፖሊሲ በኢኮኖሚያዊ ዲፕሎማሲ፣ በደህንነት እና በጋራ ተጠቃሚነት ትብብር ላይ እንደሚያተኩር አክለው ገልጸዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዛምቢያ ከጎረቤቶቿ ጋር ያላትን ግንኙነት እያጠናከረች ነፃነቷንና ሰላሟን ጠብቃ ትቀጥላለች - የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት
Sputnik አፍሪካ
ዛምቢያ ከጎረቤቶቿ ጋር ያላትን ግንኙነት እያጠናከረች ነፃነቷንና ሰላሟን ጠብቃ ትቀጥላለች - የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት
2026-09-01T19:45+0300
true
PT1S
ዛምቢያ ከጎረቤቶቿ ጋር ያላትን ግንኙነት እያጠናከረች ነፃነቷንና ሰላሟን ጠብቃ ትቀጥላለች - የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት
Sputnik አፍሪካ
ዛምቢያ ከጎረቤቶቿ ጋር ያላትን ግንኙነት እያጠናከረች ነፃነቷንና ሰላሟን ጠብቃ ትቀጥላለች - የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት
2026-09-01T19:45+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/09/01/5100727_0:0:1440:1080_1920x0_80_0_0_b6921b3e40b1631482b3236b7b51c4b7.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia