ምዕራባውያን ውድ ዕዳ እየጫኑብን ነው፤ ቢሆንም 'በተገቢው መንገድ ልናስተዳድረው ይገባል' - ኬንያዊ ባለሙያ

ሰብስክራይብ

ምዕራባውያን ውድ ዕዳ እየጫኑብን ነው፤ ቢሆንም 'በተገቢው መንገድ ልናስተዳድረው ይገባል' - ኬንያዊ ባለሙያ

 

"ዋናው ነገር በኃላፊነት መበደራችን ላይ እና በብድሩ የምናከናውናቸው ኢንቨስትመንቶች ውጤታማ መሆናቸውን ማረጋገጥ ነው" ሲሉ የሪች ፍሮንቲየርስ ማኔጅመንት ዋና ሥራ አስፈጻሚ አሊ-ካን ሳቹ በናይሮቢ ከተካሄደው 6ኛው የአፍሪካ የዕዳ እና ልማት ጉባኤ ጋር በተያየዘ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

"የአፍሪካ መንግሥታት በጣም በአነስተኛ የወለድ መጠን መበደር የሚችሉበት ጊዜ ነበር" ሉት ሳቹ፤ ለማሳያ ዛምቢያ ከስምንት እጥፍ በላይ የብድር ጥያቄ የቀረበበትን ቦንድ በ5.5% ወለድ ከዩሮቦንድ ገበያ መበደሯን አንስተዋል።

 

"መንግሥቶቻችን በጥንቃቄ መበደር እንዳለባቸው መገንዘብ አለባቸው፤ ከአቅማቸው በላይ መበደር አይችሉም" ብለዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0