https://amh.sputniknews.africa/20260901/5098779.html
የኤሊዜ ቤተ-መንግሥት ዕጩ ከሞስኮ ጋር የተደረገውን ‘የሚያስቆጭ ግጭት’ ተቹ፤ ፈረንሳይ ከኔቶ መውጣት አለባትም አሉ
የኤሊዜ ቤተ-መንግሥት ዕጩ ከሞስኮ ጋር የተደረገውን ‘የሚያስቆጭ ግጭት’ ተቹ፤ ፈረንሳይ ከኔቶ መውጣት አለባትም አሉ
Sputnik አፍሪካ
የኤሊዜ ቤተ-መንግሥት ዕጩ ከሞስኮ ጋር የተደረገውን ‘የሚያስቆጭ ግጭት’ ተቹ፤ ፈረንሳይ ከኔቶ መውጣት አለባትም አሉ እ.ኤ.አ በ2027 በሚካሄደው የፈረንሳይ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ዕጩነታቸውን ይፋ ያደረጉት ፈረንሳዊው ድምፃዊ እና የዜማ ደራሲ ፍራንሲስ... 01.09.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-09-01T17:20+0300
2026-09-01T17:20+0300
2026-09-01T17:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/09/01/5098626_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_f7058d7c924a5f9d4e3238c3fb7132e6.jpg
የኤሊዜ ቤተ-መንግሥት ዕጩ ከሞስኮ ጋር የተደረገውን ‘የሚያስቆጭ ግጭት’ ተቹ፤ ፈረንሳይ ከኔቶ መውጣት አለባትም አሉ እ.ኤ.አ በ2027 በሚካሄደው የፈረንሳይ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ዕጩነታቸውን ይፋ ያደረጉት ፈረንሳዊው ድምፃዊ እና የዜማ ደራሲ ፍራንሲስ ላላንጰ፤ "የአውሮፓ ኀብረትን ከሩሲያ ጋር አሳዛኝ እና ድብቅ ወደሆነው ግጭት የከተተው ኔቶ መሆኑ ግልጽ ነው” ብለዋል። ፈረንሳይ የኒውክሌር ኃይል ባለቤት በመሆኗ “በኔቶ በኩል የአሜሪካውያንን ቦርሳ መሸከም አያስፈልጋትም” ሲሉ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል። አክለውም፤ አሜሪካ “ከምሥረታዋ ጀምሮ በዓለም ዙሪያ ሁከትና ጦርነትን ስታስፋፋ ቆይታለች” ብለዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የኤሊዜ ቤተ-መንግሥት ዕጩ ከሞስኮ ጋር የተደረገውን ‘የሚያስቆጭ ግጭት’ ተቹ፤ ፈረንሳይ ከኔቶ መውጣት አለባትም አሉ
Sputnik አፍሪካ
የኤሊዜ ቤተ-መንግሥት ዕጩ ከሞስኮ ጋር የተደረገውን ‘የሚያስቆጭ ግጭት’ ተቹ፤ ፈረንሳይ ከኔቶ መውጣት አለባትም አሉ
2026-09-01T17:20+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/09/01/5098626_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_9d627d242fc6b113af7435924da8c986.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የኤሊዜ ቤተ-መንግሥት ዕጩ ከሞስኮ ጋር የተደረገውን ‘የሚያስቆጭ ግጭት’ ተቹ፤ ፈረንሳይ ከኔቶ መውጣት አለባትም አሉ
17:20 01.09.2026 (የተሻሻለ: 17:24 01.09.2026) የኤሊዜ ቤተ-መንግሥት ዕጩ ከሞስኮ ጋር የተደረገውን ‘የሚያስቆጭ ግጭት’ ተቹ፤ ፈረንሳይ ከኔቶ መውጣት አለባትም አሉ
እ.ኤ.አ በ2027 በሚካሄደው የፈረንሳይ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ዕጩነታቸውን ይፋ ያደረጉት ፈረንሳዊው ድምፃዊ እና የዜማ ደራሲ ፍራንሲስ ላላንጰ፤ "የአውሮፓ ኀብረትን ከሩሲያ ጋር አሳዛኝ እና ድብቅ ወደሆነው ግጭት የከተተው ኔቶ መሆኑ ግልጽ ነው” ብለዋል።
ፈረንሳይ የኒውክሌር ኃይል ባለቤት በመሆኗ “በኔቶ በኩል የአሜሪካውያንን ቦርሳ መሸከም አያስፈልጋትም” ሲሉ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል። አክለውም፤ አሜሪካ “ከምሥረታዋ ጀምሮ በዓለም ዙሪያ ሁከትና ጦርነትን ስታስፋፋ ቆይታለች” ብለዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X