https://amh.sputniknews.africa/20260901/5098549.html
ኢትዮጵያ በኔፓል የጎርፍ አደጋ በሰው ህይወት ላይ በደረሰው ጉዳት የተሰማትን ጥልቅ ሀዘን ገለፀች
ኢትዮጵያ በኔፓል የጎርፍ አደጋ በሰው ህይወት ላይ በደረሰው ጉዳት የተሰማትን ጥልቅ ሀዘን ገለፀች
Sputnik አፍሪካ
ኢትዮጵያ በኔፓል የጎርፍ አደጋ በሰው ህይወት ላይ በደረሰው ጉዳት የተሰማትን ጥልቅ ሀዘን ገለፀችበሕንድ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ምክትል አምባሳደር ነቢዩ ተድላ፤ በኒው ዴልሂ የኔፓል ኤምባሲ በመገኘት በይፋዊ የሀዘን መዝገብ ላይ በመፈረም፤ ለጉዳቱ ሰለባዎች፣... 01.09.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-09-01T17:05+0300
2026-09-01T17:05+0300
2026-09-01T18:39+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/09/01/5098396_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_e17db3729b68b2b4b2dac9246a3392e1.jpg
ኢትዮጵያ በኔፓል የጎርፍ አደጋ በሰው ህይወት ላይ በደረሰው ጉዳት የተሰማትን ጥልቅ ሀዘን ገለፀችበሕንድ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ምክትል አምባሳደር ነቢዩ ተድላ፤ በኒው ዴልሂ የኔፓል ኤምባሲ በመገኘት በይፋዊ የሀዘን መዝገብ ላይ በመፈረም፤ ለጉዳቱ ሰለባዎች፣ ለተጎጂ ቤተሰቦች እና ለኔፓል መንግሥት የተሰማቸውን ሀዘን አስተላልፈዋል።አምባሳደር ነቢዩ፤ ኢትዮጵያ በዚህ ፈታኝ ወቅት ከኔፓል ጎን እንደምትቆም አረጋግጠዋል ሲል በህንድ የኢትዮጵያ ኤምባሲ በማኅበራዊ ገጹ አስታውቋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/09/01/5098396_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_1e4754d401204636f9573d17a0d31416.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ኢትዮጵያ በኔፓል የጎርፍ አደጋ በሰው ህይወት ላይ በደረሰው ጉዳት የተሰማትን ጥልቅ ሀዘን ገለፀች
17:05 01.09.2026 (የተሻሻለ: 18:39 01.09.2026) ኢትዮጵያ በኔፓል የጎርፍ አደጋ በሰው ህይወት ላይ በደረሰው ጉዳት የተሰማትን ጥልቅ ሀዘን ገለፀች
በሕንድ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ምክትል አምባሳደር ነቢዩ ተድላ፤ በኒው ዴልሂ የኔፓል ኤምባሲ በመገኘት በይፋዊ የሀዘን መዝገብ ላይ በመፈረም፤ ለጉዳቱ ሰለባዎች፣ ለተጎጂ ቤተሰቦች እና ለኔፓል መንግሥት የተሰማቸውን ሀዘን አስተላልፈዋል።
አምባሳደር ነቢዩ፤ ኢትዮጵያ በዚህ ፈታኝ ወቅት ከኔፓል ጎን እንደምትቆም አረጋግጠዋል ሲል በህንድ የኢትዮጵያ ኤምባሲ በማኅበራዊ ገጹ አስታውቋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X