https://amh.sputniknews.africa/20260901/5094735.html
ደቡብ አፍሪካ 'በሁሉም ዘርፎች ከፍተኛ የሴቶች ውክልና' አላት - የመከላከያ ሚኒስትሯ
ደቡብ አፍሪካ 'በሁሉም ዘርፎች ከፍተኛ የሴቶች ውክልና' አላት - የመከላከያ ሚኒስትሯ
Sputnik አፍሪካ
ደቡብ አፍሪካ 'በሁሉም ዘርፎች ከፍተኛ የሴቶች ውክልና' አላት - የመከላከያ ሚኒስትሯ ሀገሪቱ በዓለም አቀፍ ደረጃ ከስካንዲኔቪያ ሀገራት በመቀጠል በሁለተኛ ደረጃ ላይ እንደምትገኝ እና "ትልልቆቹን የዲሞክራሲ ሀገራት" እንኳን ሳይቀር በመብለጥ—በአሁኑ... 01.09.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-09-01T09:30+0300
2026-09-01T09:30+0300
2026-09-01T09:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/09/01/5094582_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_ae0de7f27a537e0db1cb0f22d00d8eb0.jpg
ደቡብ አፍሪካ 'በሁሉም ዘርፎች ከፍተኛ የሴቶች ውክልና' አላት - የመከላከያ ሚኒስትሯ ሀገሪቱ በዓለም አቀፍ ደረጃ ከስካንዲኔቪያ ሀገራት በመቀጠል በሁለተኛ ደረጃ ላይ እንደምትገኝ እና "ትልልቆቹን የዲሞክራሲ ሀገራት" እንኳን ሳይቀር በመብለጥ—በአሁኑ ጊዜ የሴቶች ውክልና ከ32-34% መድረሱን፤ ይህንንም ወደ 50% የማሳደግ ግብ እንዳላት የመከላከያ ሚኒስትሯ አንጂ ሞትሼክጋ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።በፕሪቶሪያ ዓመታዊውን የሴቶች ወታደራዊ ሰልፍ የመሩት ሌተናል ኮሎኔል ቱሊ ማህላንጉ ከዝግጅቱ ጎን ለጎን በሰጡት አስተያየት፤ "እኩል ዕድል ተሰጥቶናል፤ እኔም ከአቻዎቼ ጋር እኩል ነኝ" ብለዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ደቡብ አፍሪካ 'በሁሉም ዘርፎች ከፍተኛ የሴቶች ውክልና' አላት - የመከላከያ ሚኒስትሯ
Sputnik አፍሪካ
ደቡብ አፍሪካ 'በሁሉም ዘርፎች ከፍተኛ የሴቶች ውክልና' አላት - የመከላከያ ሚኒስትሯ
2026-09-01T09:30+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/09/01/5094582_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_61a3b85cf326a409c23b983d79203f3d.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ደቡብ አፍሪካ 'በሁሉም ዘርፎች ከፍተኛ የሴቶች ውክልና' አላት - የመከላከያ ሚኒስትሯ
09:30 01.09.2026 (የተሻሻለ: 09:34 01.09.2026) ደቡብ አፍሪካ 'በሁሉም ዘርፎች ከፍተኛ የሴቶች ውክልና' አላት - የመከላከያ ሚኒስትሯ
ሀገሪቱ በዓለም አቀፍ ደረጃ ከስካንዲኔቪያ ሀገራት በመቀጠል በሁለተኛ ደረጃ ላይ እንደምትገኝ እና "ትልልቆቹን የዲሞክራሲ ሀገራት" እንኳን ሳይቀር በመብለጥ—በአሁኑ ጊዜ የሴቶች ውክልና ከ32-34% መድረሱን፤ ይህንንም ወደ 50% የማሳደግ ግብ እንዳላት የመከላከያ ሚኒስትሯ አንጂ ሞትሼክጋ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
በፕሪቶሪያ ዓመታዊውን የሴቶች ወታደራዊ ሰልፍ የመሩት ሌተናል ኮሎኔል ቱሊ ማህላንጉ ከዝግጅቱ ጎን ለጎን በሰጡት አስተያየት፤ "እኩል ዕድል ተሰጥቶናል፤ እኔም ከአቻዎቼ ጋር እኩል ነኝ" ብለዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X